Click here to support
በሀገራችን ከተከሰቱ የቅርብ ጊዜያት ቀውሶች ሁሉ በዘግናኝነቱ
ተወዳዳሪ የሌለው
ክስተትና የጅምላ
ጭፍጨፋ ባለፈው
2010 ሐምሌ ወር
መጨረሻ በሀገራችን
በሱማሌ ክልል
በሚኖሩ "መጤ"
በተባሉ ዜጎች
መድረሱ ይታወቃል፡፡
በደረሰው የጅምላ
ግድያና ዘረፋ
በተለይም በእናቶች
እና ሕጻናት
ላይ ደርሶ
የነበረው የጅምላ
ደፈራ፣ የካህናት
በቤተ መቅደሳቸው
ውስጥ መታረድ፣
በድንጋይ ተወግረው
መገደልና በአገልግሎት
ላይ እያሉ
ማቃጠል፣ የአብያተ
ክርስቲያናት መውደም እንዲሁም
የብዙኃን ለዘመናት
ከኖሩበት ቦታ
መፈናቀልና መበተን ዘመን የማይሽረው ክስተት ሆኖ አልፏል፡፡
ከዚያ ዘግናኝ
ጭፍጨፋ የተረፉትም
ቢሆን በከፍተኛ
የአእምሮ መታወክ
ውስጥ እና
በሕክምና እርዳታ
ጥላ ሥር
እንዳሉም ይታወቃል፡፡
"መጤ" የተባሉ
ነዋሪዎች በሙሉ
የዚያ ጭፍጨፋ
ሰለባ እንደነበሩና
ንብረታቸውም በጅምላ የወደመና
የተዘረፈ እንደሆነም
ይታወቃል፡፡
በሀገራችን ከተከሰቱ የቅርብ ጊዜያት ቀውሶች ሁሉ በዘግናኝነቱ
ተወዳዳሪ የሌለው
ክስተትና የጅምላ
ጭፍጨፋ ባለፈው
2010 ሐምሌ ወር
መጨረሻ በሀገራችን
በሱማሌ ክልል
በሚኖሩ "መጤ"
በተባሉ ዜጎች
መድረሱ ይታወቃል፡፡
በደረሰው የጅምላ
ግድያና ዘረፋ
በተለይም በእናቶች
እና ሕጻናት
ላይ ደርሶ
የነበረው የጅምላ
ደፈራ፣ የካህናት
በቤተ መቅደሳቸው
ውስጥ መታረድ፣
በድንጋይ ተወግረው
መገደልና በአገልግሎት
ላይ እያሉ
ማቃጠል፣ የአብያተ
ክርስቲያናት መውደም እንዲሁም
የብዙኃን ለዘመናት
ከኖሩበት ቦታ
መፈናቀልና መበተን ዘመን የማይሽረው ክስተት ሆኖ አልፏል፡፡
ከዚያ ዘግናኝ
ጭፍጨፋ የተረፉትም
ቢሆን በከፍተኛ
የአእምሮ መታወክ
ውስጥ እና
በሕክምና እርዳታ
ጥላ ሥር
እንዳሉም ይታወቃል፡፡
"መጤ" የተባሉ
ነዋሪዎች በሙሉ
የዚያ ጭፍጨፋ
ሰለባ እንደነበሩና
ንብረታቸውም በጅምላ የወደመና
የተዘረፈ እንደሆነም
ይታወቃል፡፡