- ‹‹እግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃዱ ሆኖ ወደ ህብረትና አንድነታችን አንደምንመለስ ትልቅ ተስፋ ነው ያለኝ፡፡›› ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ ከ12 ዓመት በፊት ካደረጉት ቃለ መጠይቅ የተወሰደ

እንደሚታወቀው ይህ አጥቢያ በብፁዕነታቸው ከተመሰረተ ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ ” ገለልተኛ “ በሚባልአስተዳደር መቆየቱም ይታወሳል። በዚህ ታሪካዊ የብፁዕነታቸው ጉዞም ይህንን አጥቢያ ወደ እናትቤተክርስቲያን አስተዳደር እንደሚመልሱት እና በቀጥታ በቅዱስ ሲኖዶስ በሚሾመው ሊቀ ጳጳስእንደሚተዳደር ይጠበቃል። በዚህም በዋሺንግተን ዲሲ አካባቢ በገለልተኛ አስተዳደር ስር የሚኖሩትንአጥቢያዎች ቁጥር በአንድ እንደሚቀንስ እና መልካም እርምጃ እንደሚሆን ይጠበቃል። ሌሎችስ በአሜሪካ እና በተለያዩ የአውሮፓ ምድር ራሳቸውን ገለልተኛ ብለው የሚገኙ የአብያ ክርስቲያናት አስተዳዳሪዎች ምን ይማሩይሆን? ከዚች ከአንዲት ቤተክርስቲያን ተገሎ እስከመቼ ይኖራል? እንደ ብዙዎች ምዕመናን አስተያየት ወደፊት እግዚአብሔር በፈቀደው ቀን በውጭ ሀገር የተመሰረተው ሲኖዶስ ከአዲስ አበባው ቅዱስ ሲኖዶስ ጋር እንደሚቀላቀል እና አንድ እንደሚሆን እምነታው ነው ፤ የዛኔ ደግሞ አሁን ላይ ራሳቸውን ገለልተኛ ብለው የተቀመጡት ሌላ ፈተና ይሆናሉ ብለው ሃሳባቸውን ይገልጻሉ ፡፡ ዛሬም በነ አቶ ወይም ዶክተር እከሌ መመራትወይስ ቀደምት አባቶቻችን በሰሩልን ሥርዓት መቀጠል? እኛ እኮ አባቶቻችን የሰሩልን የእምነት ስርዓት አስቀጣይ እንጂ እንደ አዲስ ጀማሪ መሆን መቻል የለብንም………ይህ መልካም ጅምር ነው ! ቸር ያሰማን
አባታችንን ምኞታቸውን ቅዱስ እግዚአብሔር ይፈጽምላቸው፤ የእድሜ ባለጸጋ ያድርጋቸው። ወደ አሜሪካ ከሄዱ ዘንድ እግረመንገዳቸውን አሜሪካ ውስጥ አንድ የቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ጸበል ያለበት ብዙ ምእመናን ታምሩን እየመሰከሩለት ነው፤ አንዲት ምእመን ለረጅም ጊዜ መክና ኖራ እዚያ ቤተ ክርስቲያን ሄዳ ተስላ እና ጸበሉን ከተጠመቀች በኋላ መንታ ልጆች ወለደች ይማላል። ብጹነታቸው ቤተ ክርሲያኑን ባርከው ቢመለሱ ለብዙዎች ምእመናን መልካም ይሆን ነበር። ይህንን ማድረግ ደግሞ ለኢኦተቤተ ክርስቲያን ጥንካሬን በውጭው አለም ይሰጣታል።
ReplyDeleteአባታችን እድሜያቸውን ያርዝምልን።
ReplyDeleteአባታችን እድሜያቸውን ያርዝምልን።
ReplyDeleteI think you guys are becoming very divisive. Please do not insult the victims of all the division that was created at the top and I do not think you deserve the name that you have written on top of your site.
ReplyDelete