Monday, August 20, 2012

ሰበር ዜና ቅዱስ ሲኖዶስ አቃቤ መንበር ሰየመ

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ በዛሬው ዕለት ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን የሚመራ አቃቤ መንበር ሰየመ፡፡ በዚህም መሠረት ብፁዕ አቡነ ናትናኤል የአርሲ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ አቃቤ መንበር ሆነው የተሾሙ ሲሆን ቅዱስ ሲኖዶስ ፓትርያርክ እስኪመርጥ ድረስ ቤተ ክርስቲያንን በበላይነት ይመራሉ፡፡


ከነበሩት 7 የቋሚ ሲኖዶስ አባላት በተጨማሪ 7 አባቶች ተመርጠዋል ፤ የቋሚ ሲኖዶስ አባልት 14 ሆነዋል

3 comments:

  1. ብላቴናዋ ከጀርመንAugust 20, 2012 at 11:11 AM

    እግዚአብሔር ጥበብን እንደሰሎሞን ላባታችን ይስጥልን ምክንያቱም ይህ የሽግግር ወቅት ነገሮችን ለማጠጣመምም ለማቃናትም ወሳኝ ስራየሚሰራበት ወቅትነውና የመላው ምእመናን ጸሎትና ክትትል የሚያስፈልጋቸው ወቅትነው መልካሙን ይምከራቸው የቤቱ ባለቤት መድሀኒአለም

    ReplyDelete
  2. Hі thеre to every оne, sіnсe
    I аm genuinely еаger of readіng thіs blοg's post to be updated daily. It consists of good information.
    Also visit my web page ; Ebusinessopportunities.Net

    ReplyDelete
  3. ӏ am sure this article has toucheԁ all the internet vіѕitors,
    itѕ really really рleasant piece οf ωriting on
    buildіng up new blog.
    Have a look at my web-site noni sok

    ReplyDelete