አንድ አድርገን ኅዳር 27 2007 ዓ.ም
- “ለድሃ ቸርነትን የሚያደርግ ለእግዚአብሔር ያበድራል ፡ በጎነቱንም መልሶ ይከፍለዋል፡፡” ምሳሌ 19፥17

እኛም ወገኖቻችንን ገንዘብ ያለን በገንዘባችን ፤ ጉልበት ያለን በጉልበታችን ፤ እውቀት ያለን
በእውቀታችን በህመም ፤ በችግር እና በተለያየ ምክንያት በየቦታው ወድቀው የሚገኙ ሰዎችን በመመልከት የአቅምን ያህል በመርዳት
ሰብአዊ እና ሃይማኖታዊ ሃላፊነታችንን ልንወጣ ይገባል፡፡
እግዚአብሔር አምላክ በማዕከሉ የሚገኙ ህሙማንን ፈጽሞ ከህመማቸው ይፈውሳቸው፡፡ እርስዎም በማዕከሉ በመገኝት የመልካም ስራቸው ተባባሪ ይሆኑ ዘንድ ‹‹አንድ አድርገን››
ጥሪዋን ታስተላልፋለች፡፡
አድራሻ
፡- አዲስ አበባ ፤ ወደ እንጦጦ ማርያም ቤ/ክ ሲሄዱ ቁስቋም 17 ቁጥር አውቶቡስ ማዞሪያ
ለበለጠ መረጃ ፦
አቶ መለሰ አየለ + 251 912 18 88 76
+251 922 82 12 35 / 251 118 70 39 27
በገንዘብ አስተዋዕጾ ለማድረግ ፦
ጌርጌሴኖን አዕምሮ ህሙማን መርጃ ማህበር
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር፦ 0170976663500
አዲስ አበባ
E-mail:- gergesenon@gmail.com / meleseayele82@gmail.com

No comments:
Post a Comment