Friday, June 27, 2014

ጠባቂዬ ቅዱስ ገብርኤል ከመዓት እንዳወጣኝ አምናለሁ


አቶ ቴዎድሮስ አሸናፊ የሳውዝ ዌስት ሆልዲንግስ ፕሬዚዳንት እና ዋና ሥራ አስፈጻሚ ናቸው፡፡ ሳውዝ ዌስት ሆልዲንግስ የኢንቬስትመንት ቡድን ሲሆን በሥሩ (ሳውዝ ዌስት ዴቨሎፕመንት፣ ሳውዝ ዌስት ኢነርጂ) ሳውዝ ዌስት ቴክኖሎጂስ የተሰኙ ኩባንያዎቹ በኢትዮጵያ ውስጥ በተለያዩ የኢንቬስትመንት ዘርፎች ተሰማርተዋል፡፡ በተጨማሪም ሳው ዌስት የተሰኘ ፋውንዴሽን ለመመሥረት በእንቅስቃሴ ላይ ይገኛሉ፡፡ ሪፖርተር ከአቶ ቴዎድሮስ ጋር ቆይታ አድርጎ ነበርሁለቱን ጥያቄ እነሆ

ሪፖርተር፡- 1999 .. የአውሮፕላን አደጋ ገጥምዎት ነበር፡፡ ስላደጋው ይንገሩን? 
አቶ ቴዎድሮስ፡- በወቅቱ ፔትሮናስ በጋምቤላ የሚያካሂደውን የነዳጅ ፍለጋ ሥራ ጐብኝተን ወደ አዲስ አበባ በመመለስ ላይ ሳለን የአውሮፕላኗ ሞተር ተበላሽቶ ቆመ፡፡ 11,000 ጫማ ከፍታ ወደ መሬት ተከሰከስን፡፡ በአደጋው ጓደኛዬ የፔትሮናስ የኢትዮጵያ ቢሮ ሥራ አስኪያጅ የነበረው መሐመድ አሪስ ሕይወቱ አለፈ፡፡ 

ሪፖርተር፡- በርስዎ ላይ ጉዳት አልደረሰም? 
አቶ ቴዎድሮስ፡- አንድም አጥንቴ ሳይሰበር ከአደጋው ተርፌያለሁ፡፡ በሆስፒታል አላደርኩም፡፡ ከአደጋው ሁለት ቀን በኋላ ወደ ሥራ ገበታዬ ተመልሻለሁ፡፡ ከአደጋው ጠባቂዬ ቅዱስ ገብርኤል ከመዓት እንዳወጣኝ አምናለሁ፡፡

5 comments:

  1. Egzyabhir yemesgen amen Lante Yeders kidus geberale lehulachinm Yrdan

    ReplyDelete
  2. egeziabeher yemesegen.betam des yilal

    ReplyDelete
  3. እግዚአብሔር ይመስገን በአንድም በሌላም እንዲህ ያስተምረናል...ተናገሩ ድንቅ ሥራውን መስክሩ፣ ተዓምሩን ለዓለም ንገሩ (2) ድንቅ ሥራውን መስክሩ...እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል!

    ReplyDelete
  4. El el el enkaun desyalhi wnedmachni eyene kidus Geberal enakun lemeskerntu abekahi !!!!!!

    ReplyDelete
  5. እግዚአብሔር ይመስገን በአንድም በሌላም እንዲህ ያስተምረናል...ተናገሩ ድንቅ ሥራውን መስክሩ፣ ተዓምሩን ለዓለም ንገሩ (2) ድንቅ ሥራውን መስክሩ...እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል!

    ReplyDelete