Monday, January 23, 2012

ጥምቀትን በፎቶ


 
አረጋውያን የሰንበት ትምህርት ቤት አባላት
 አረጋውያን እናቶቻችን በዝማሬ አገልግሎት ታቦተ ህጉን ሲያከብሩ...በወጣቶች የተቀጣጠለው መንፈሳዊ መነሳሳት…እነሆ እናቶቻችንን ቀስቅሶ ከልጆቻቸውጋር በአንጻሩ ሆነው…አምላካቸውን ሲባርኩና ሲያመሰግኑ 







የእንጦጦ ሐመረ ኖኀ ኪዳነምህለት ገዳም ታቦት በጥምቀት በዓል ሕዝቡንና መንደሩን እየባረከ ወደ መንበሩ ሲመለስ በፀጋዋ ባከበረታቸው ልጆቿ ጋር ፍጹም ሠላምና ፍቅር በነገሰበት ሁኔታ በዝማሬና በእልልታ ታጅባ ነበር








ገንዘብም ተሰብስቧል 
ምንጣፍም ተገዝቷል







ጎንደር
የአምላካቸሁን የእግዚአብሔር የቃልኪዳን ታቦት ሌዋውያን ካህናት ተሸክመውት ባያችሁ ጊዜ
 ከሰፈራችሁ ተነስታችሁ ተከተሉት መ. ኢያሱ 3-2

 ‹‹ወጣት የነብር ጣት››




 5 ኪሎ ቅድስተ ማርያም ደጃፍ

ጥምቀት ዮርዳኖስ

እለቱ ጥር 13/ 2004 ዓ/ም በሊባኖስ ቤይሩት ደበረ ሲና ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ገና የጥምቀት በዓል ሊከበር ነው። እዚህ ጋር የደብሩ እህት ወድሞች ዝግጅት ጀመረዋል ትምህሩ እያለ ቀው፣ ታቦቱ ሊወጣ ነው መንገድ እናዘጋጅ.......ምንጣፉ ተነጥፏል ተመልከቱ



‹‹የዓመት ሰው ይበለን››

13 comments:

  1. ምናለ ተገኝቼ ሳይገባኝ የታሪክ ተካፋይ በሆንኩ

    ReplyDelete
  2. God is great! Amazing!! May God bless all!

    ReplyDelete
  3. It's amazing God bless all of you

    ReplyDelete
  4. እግዚአብሄር፡ ይመስገን፡ በጣም፡ በጣም፡ያምራል፡፡!!!

    ReplyDelete
  5. እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ እንዴት ደስ ይላሉ!!!?

    ReplyDelete
  6. It so beautiful, i'm proud of orthodox christian and i wish God blessed ETHIOPIAN!!!

    ReplyDelete
  7. I wish to be there to share the bless

    ReplyDelete