አንድ አድርገን
Title
(Move to ...)
ቀዳሚ ገጽ
ዜና
ስብከት
ነገረ ተሐድሶ
ተአምር
ጻድቃን ፤ ሰማዕታት
የአቡነ ሺኖዳ ገፅ
መጻሕፍት
ቃለ መጠይቅ
ልዩ ልዩ
▼
Thursday, November 20, 2014
ርዕሰ አድባራትና ወገዳማት አክሱም ጽዮን ማርያም በከፍተኛ ጥበቃ ላይ ትገኛለች
ከሳምንት
በፊት
በተለያዩ
ማኅበራዊ
ድረ
ገጾች
ሲስተጋባ
የነበረው
የ
‹‹
ቃል
ኪዳኑ
ታቦት
ተሰርቋል
››
የሚለውን
አሉባልታ
ጋር
በተያያዘ
በአካባቢው
ማኅበረሰብ
፤
በአካባቢው
ፖሊስና
በፌደራል
መንግሥት
በተላኩ
የደህንነት ሰዎች
አማካኝነት በአሁኑ ሰዓት
ርዕሰ
አድባራትና
ወገዳማት
አክሱም
ጽዮን
ማርያም
በከፍተኛ
ጥበቃ
ላይ
እንደምትገኝ
ለማወቅ ተችሏል፡፡
No comments:
Post a Comment
‹
›
Home
View web version
No comments:
Post a Comment