አንድ አድርገን
Title
(Move to ...)
ቀዳሚ ገጽ
ዜና
ስብከት
ነገረ ተሐድሶ
ተአምር
ጻድቃን ፤ ሰማዕታት
የአቡነ ሺኖዳ ገፅ
መጻሕፍት
ቃለ መጠይቅ
ልዩ ልዩ
▼
Sunday, February 5, 2023
ድርድር የሚባለውን ነገር መሸሽ ግትርነት ሊሆን ይችላል?
›
ኦርቶዶክሳዊ ያልሆኑት ሁሉ ነገራችን በውል እንዲረዱት የቀረበ ትሑት ማብራሪያ። (ብርሃኑ አድማስ አንለይ) ብዙዎች በቅንነት ድርድር ምን ችግር አለው? መንፈሳዊ ሰዎች እንዴት ይህን እንቢ ሊል ይችላል? መነጋገር ምንድን...
በምዕራብ አርሲ ሀገረ ስብከት ሻሸመኔ እስራትና ውክቢያው ቀጥሏል። ሀገረ ስብከቱን በወራሪ ለመመዝበርና ሰብሮሮ ለመቆጣጠረር እየተሞከረ ነው።
›
+++++++++++++++++++++++++++++++++++++++ ሊቀ ኅሩያን ቀሲስ ብርሃኑ ወልደ ዮሐንስ የምዕራብ አርሲ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ለኢኦተቤ በስልክ እንደገለጹት ፣ ዛሬ ጥር 26 ቀን 2015 ዓ.ም ጠ...
ብፁዕ አቡነ ዮሴፍ እና ብፁዕ አቡነ ያዕቆብ በሻሸመኔ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን በትናንትናው ዕለት በጸጥታ ኃይሎች በተወሰደው እርምጃ የተጎዱ ምእመናንን ጎብኙ።
›
የሻሸመኔ ኦርቶዶክሳውያን በቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔ መሰረት የሕገ ወጡን ቡድን ወደ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን አናስገባም በማለት ቅጽራቸውን ሲጠብቁ ቢውሉም ለሕገ ወጡ ቡድን ከለላ የሰጠው የጸጥታ ኃይል በንጹሃን ላይ እርምጃ መውሰ...
Sunday, January 29, 2023
ከቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ
›
*********************** ጥር ፳፩ ቀን ፳፻ ፲ወ ፭ ዓ.ም """""""""""""""&quo...
Saturday, January 28, 2023
የቤተ ክርስቲያኑ ምርቃት ወደ ሌላ ቀን መዘዋወሩንም የደብሩ አስተዳዳሪና አሠሪ ኮሚቴው ለሕዝበ ክርስቲያኑ ይፋ አድርገዋል።
›
የጂማ ኦርቶዶክሳውያን በዛሬው ዕለት ለዓመታት የለፉባትንና ቅዳሴ ቤቷ ይከበራል ተብሎ በተጠበቀው የቅድስት ድንግል ማርያም ቤተ ክርስቲያን ተሰብስበው ብፁዕ አቡነ እስጢፋኖስን ሲጠብቁ ቢውሉም ከአባታቸው ጋር ሳይገናኙ ቀርተዋ...
Friday, January 27, 2023
"በሁለት ማልያ የምትጫወቱ ወደ ቀልባችሁ ተመለሱ"...ብፁዕ አቡነ ሔኖክ
›
+++ (ጥር 19 ቀን 2015 ዓ.ም አዲስ አበባ-ኢትዮጵያ) የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት በሀገረ ስብከቱ ከሚገኙ የተለያዩ የሥራ ኃላፊዎችና ሠራተኞች ጋር የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ባሳለፈው ውግዘትና ውሳኔ...
Thursday, January 26, 2023
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔ
›
አዲስ አበባ: ጥር 18/2015 ዓ.ም (ኢሳት): የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ አባ ሳዊሮስ፣ አባ ኤዎስጣቴዎስ ፣ አባ ዜና ማርቆስና በእነሱ የተሾሙ 25 መነኮሳት ሕዝበ ክርስቲያንን በማታለል...
Wednesday, January 25, 2023
"አባዬ ወዴት ወዴት"
›
ይድረስ ለአባ ዜና ማርቆስ ሊቀ ጳጳሳቱ (ፓትርያርኩ) ካልፈቀዱ ማንም ቢሆን ኤጲስ ቆጶስነት እንዳይሾም ፍትሐ ነገሥቱ ይነግረናል። ከተሾመም ሲኖዶስ ያወግዘዋል ተብሎ በግልጽ አማርኛ ተጽፏል። ...
እውነቱን ተቀበል !!
›
--------------------- ከፍለህ የማትጨርሰው ውለታ አለብህ፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ሀገር፥ ታሪክ፥ ሚስት ጠብቃ የኖረች ገመና ከታች ናት። ፩ . . . ሐገር ቋንቋ፥ ማንነት፥ ፊደል፥ ነፃነ...
እግዚአብሔር ይመስገን !!
›
******************** ከቀኖናና ከህግ ውጪ በተደረገው ሲመት ከተሾሙት መካከል መጋቤ ብሉይ ወ ሐዲሳት ቆሞስ አባ ጸጋዘአብ አዱኛ በመንበረ ፀባዖት ቅ/ሥላሴ ካቴድራል የብሉያትና የሐዲሳት ትርጓሜ ጉባዔ ቤት መምህር...
›
Home
View web version