tag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post4118741325681784544..comments2023-09-21T06:03:40.882-07:00Comments on አንድ አድርገን: ኢቲቪ ሁለተኛውን አናዳጅ ፊልም ሊሰራ ነውአንድ አድርገንhttp://www.blogger.com/profile/00312097846922833312noreply@blogger.comBlogger13125tag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-12974728133993779692012-07-30T12:18:57.979-07:002012-07-30T12:18:57.979-07:00እኔ የምለው ማህበረ ቅዱሳን ከፓትርዬርኩ አፍንጫ ስር ተቀምጦ የወያኔን መንግስት...እኔ የምለው ማህበረ ቅዱሳን ከፓትርዬርኩ አፍንጫ ስር ተቀምጦ የወያኔን መንግስት ተገን አድርጎ በቤተክርስቲያኗ ሲጫወትባት አንድ ቀን እኳ ምእመናኖችን አሰባስባችሁ አቤት የማትሉት የሚሰራው በደል ጥሞአችሁ አለ ማለትነው? ልቦና ይስጣችሁ።Anonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-82787910842402757032012-07-13T06:21:43.280-07:002012-07-13T06:21:43.280-07:00አምስት ኪሎ ቅ/ማርያም መንበረ ፓትርያርክ ላይ ከፓትርያርኩ ፎቶ ቀጥሎ የተጻፈው...አምስት ኪሎ ቅ/ማርያም መንበረ ፓትርያርክ ላይ ከፓትርያርኩ ፎቶ ቀጥሎ የተጻፈው ግርም ብሎኛል፡፡
‹20 ውጤታማ አመታት›
ምን ለማለት ነው! ይህ ነገር ምድራዊ ዋጋ እየተመዘነለት ነውAnonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-82819824001352126482012-07-13T01:07:18.378-07:002012-07-13T01:07:18.378-07:00ከመቼ፡ጀምሮ፡ነው፡ደግሞ፡የእስላሙ፡ቁጥር፡ከ25ሚሊዮን፡በላይ፡የሆነው፡፡ተቃውሞ፡ለማ...ከመቼ፡ጀምሮ፡ነው፡ደግሞ፡የእስላሙ፡ቁጥር፡ከ25ሚሊዮን፡በላይ፡የሆነው፡፡ተቃውሞ፡ለማቅረብ፡ብቻ፡ብለን፡በውሸት፡ብዙ፡ነን፡ለሚሉት፡የውሸት፡ምስክር፡ባንሆን፡ጥሩ፡ነው፡፡አሁን፡ያለው፡ችግር፡ካለፈ፡በሁዋላ፡ያስጠይቀናል፡፡Anonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-37774533422907692182012-07-12T12:03:43.329-07:002012-07-12T12:03:43.329-07:00ጥሩ ና አስተማሪ ጽሁፍ ነው በርቱ እውነታን ለመናገር የማንደፍርበት መንግስት ጋ...ጥሩ ና አስተማሪ ጽሁፍ ነው በርቱ እውነታን ለመናገር የማንደፍርበት መንግስት ጋር እየኖረ ያለ ህዝብ እውነትን ከሌላ መስማት ተፈርዶበታልና፡፡ የእኛ መንግስት የህዝብ ሰላም እና አብሮነት (አብሮ መኖር) አሳስቦት አያውቅምና፡፡ ከሰሞኑ ዶክመንተሪ ያየነውም መንግስታችን የራሱ ፖለቲካዊ ጥቅም ስላለው ብቻ ነው ፕሮግራሙን ያዘጋጀው፡፡ ምናልባትም እናንተ አንዳላችሁት አላማው ያልተሳካ ከመሰለው ሌላም ፊልም ሰርቶ ያሳየናል ለኢህአድግ እና ጀሌዎቹ የፈጠራ ፊልም መስራት እና ውሸት መፈብረክ ምን ገዶት፡፡

እግዚአብሄር ኢትዮጵያን ይባርክደረጀnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-18261170063237225212012-07-12T08:22:11.027-07:002012-07-12T08:22:11.027-07:005.6. የክርስትና (በተሇይም ፕሮቴስታንት) የበሊይነት የነገሰባት
ኢትዮ...5.6. የክርስትና (በተሇይም ፕሮቴስታንት) የበሊይነት የነገሰባት
ኢትዮጵያን መፍጠር ይፈሌጋሌ
ላሊው የኢትዮጵያ ነባራዊ ሁኔታ ክርስትናን የበሊይ ከማዴረግ አንጻር የሁሇት
አካሊትን ሚናና ፍሊጎትን ማየት ይገባሌ። የመጀመሪያው ከዒሇም የፕሮቴስታንት
ፖሇቲከኞች በኩሌ ኢትዮጵያንና ናይጄሪያን የፕሮቴስታንት ማዕከሌ አዴርጎ
የመቅረጽ ከፍተኛ ፍሊጎት አሇ። ሇዚህም ሲባሌ በፖሇቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና
ሃይማኖታዊ መስክ እጅግ አስገራሚ ዘመቻ እየተካሄዯ ነው። በየዒመቱ
በፕሮቴስታንት ዴርጅቶች (ሃይማታዊና ሌማታዊ) በኩሌ ወዯሀገር የሚገባው ገንዘብ
ወዯ አንዴAnonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-91775638351973011692012-07-12T05:36:34.810-07:002012-07-12T05:36:34.810-07:00kale hiwot yasemalenkale hiwot yasemalenAnonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-79964615202764997362012-07-12T02:17:06.052-07:002012-07-12T02:17:06.052-07:00ውድ አንድ አድርገን
በጣም ሚዛናዊ ለሆነው ዘገባችሁ በኢትዮጵያ ሙስሊም ስም ላመ...ውድ አንድ አድርገን
በጣም ሚዛናዊ ለሆነው ዘገባችሁ በኢትዮጵያ ሙስሊም ስም ላመሰግናችሁ እወዳለሁ።
ሙስሊሙ ህብረተሰብ ድሮ የተፈጸመበት በደል የመንግስታት ችግር እንጅ የህዝበ ክርስቲያኑ ችግር አለመሆኑን ጠንቅቆ
ይርረዳል።መንግስት ግን ይህን ነገር በፊልም ቀርጾ ያመጣበት ምክንያት ሁለት ሲሆን
1ኛ/የሙስሊሙን ብሶት በመቀስቀስ ከሌሎች እምነት ጋር ለማባላት እና ስልጣኑን ለማራዘም
2ኛ/ጥንት ያልነበረ የሃይማኖት ነጻነት ለሙስሊሞች ኢሃዲግ አስገኝቷል ለማለት
ነገሮችን ለማሳጠር መንግስት አሁንም ታዋቂ ግለሰቦችን እና ሽማግሌዎችን ኢንተርቪው እያደረገ እንደ መጀመሪያው
ethiomuslimnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-69653639764600340922012-07-12T00:59:53.786-07:002012-07-12T00:59:53.786-07:00Thank you!!Thank you!!Anonymoushttps://www.blogger.com/profile/12504401943568747062noreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-22663275759006503932012-07-11T23:04:38.562-07:002012-07-11T23:04:38.562-07:00WELL COME BACKWELL COME BACKAnonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-52232511720599316122012-07-11T22:23:22.869-07:002012-07-11T22:23:22.869-07:00write observation and commentwrite observation and commentAnonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-57752607814342922682012-07-11T13:18:53.681-07:002012-07-11T13:18:53.681-07:00yewesha sebesebe bichohe wedehezebu mene melekete ...yewesha sebesebe bichohe wedehezebu mene melekete masetelalefe ayechelem

kenetu yekentu kenetu mafera television

yehe temesegen yohannes yetebale gelesebe manewe esu?Anonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-88207630112598858112012-07-11T13:02:47.814-07:002012-07-11T13:02:47.814-07:00ከመቼ፡ጀምሮ፡ነው፡ደግሞ፡የእስላሙ፡ቁጥር፡ከ25ሚሊዮን፡በላይ፡የሆነው፡፡ተቃውሞ፡ለማ...ከመቼ፡ጀምሮ፡ነው፡ደግሞ፡የእስላሙ፡ቁጥር፡ከ25ሚሊዮን፡በላይ፡የሆነው፡፡ተቃውሞ፡ለማቅረብ፡ብቻ፡ብለን፡በውሸት፡ብዙ፡ነን፡ለሚሉት፡የውሸት፡ምስክር፡ባንሆን፡ጥሩ፡ነው፡፡አሁን፡ያለው፡ችግር፡ካለፈ፡በሁዋላ፡ያስጠይቀናል፡፡ማህበረ፡ክርስቲያንhttps://www.blogger.com/profile/08447767281761251385noreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-44698991515731890192012-07-11T10:54:50.967-07:002012-07-11T10:54:50.967-07:00egziabher Ethiopian Yitebik!!!egziabher Ethiopian Yitebik!!!Anonymousnoreply@blogger.com