tag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post2990350474296720222..comments2023-09-21T06:03:40.882-07:00Comments on አንድ አድርገን: ‹‹ማኔ ቴቄል ፋሬስ›› ብሎ የሚፅፈው ጣት ቀርቧልአንድ አድርገንhttp://www.blogger.com/profile/00312097846922833312noreply@blogger.comBlogger9125tag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-83039381127021769572012-04-19T10:52:44.161-07:002012-04-19T10:52:44.161-07:00‹ከሚቻላችሁ መጠን ይልቅ ትፈተኑ ዘንድ የማይፈቅድ እግዚአብሔር የታመነ ነው፥ ት...‹ከሚቻላችሁ መጠን ይልቅ ትፈተኑ ዘንድ የማይፈቅድ እግዚአብሔር የታመነ ነው፥ ትታገሡም ዘንድ እንድትችሉ ከፈተናው ጋር መውጫውን ደግሞ ያደርግላችኋል።›› 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10 ፤13Anonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-40972863836440522852012-04-11T05:08:40.364-07:002012-04-11T05:08:40.364-07:00pleas, stand up!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!pleas, stand up!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!almenoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-25705032360483153452012-04-10T23:51:18.454-07:002012-04-10T23:51:18.454-07:00አሁን በቦታው ላይ የሚደረገውን ነገር ተመልክታችሁ ስለ ምትሰሩት ስራ ትምህርት ...አሁን በቦታው ላይ የሚደረገውን ነገር ተመልክታችሁ ስለ ምትሰሩት ስራ ትምህርት ካልሆናች ‹‹ማኔ ቴቄል ፋሬስ›› ብሎ የሚፅፈው ጣት ይቀርብባችኋል::Anonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-42350406980863626822012-04-10T23:33:09.875-07:002012-04-10T23:33:09.875-07:00‹‹በገዛ ደሙ የዋጃትን የእግዚአብሔርን ቤተ ክርስቲያን ትጠብቁአት ዘንድ መንፈስ...‹‹በገዛ ደሙ የዋጃትን የእግዚአብሔርን ቤተ ክርስቲያን ትጠብቁአት ዘንድ መንፈስ ቅዱስ እናንተን ጳጳሳት አድርጎ ለሾመባት ለመንጋው ሁሉና ለራሳችሁ ተጠንቀቁ።››
የሐ ስራ 20፡28
እውነት አሁን ሀገራችን ትክክለኛ አባት አላት? አይመስለኝም ብቻ እግዚአብሔር አምላክ የራሔልን እንባ እንደሰማ የእኛንም እንባ ይስማ፡፡Anonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-10072686343544647622012-04-10T11:53:09.734-07:002012-04-10T11:53:09.734-07:00FOR SURE THE LIFE OF THE PROJECT IS TOO SHORT!!!!
...FOR SURE THE LIFE OF THE PROJECT IS TOO SHORT!!!!

But I wonder for future GOVERNMENT - BETEKHNET unity against EOTC. Do they believe SECULARISM IS ABOLISHING OUR TRUE MOTHER. Wow,,,,,,
This is threat to our spiritual sovereignty and national order as well.

Sew Yemiqawomewun ena yemidegefewun meleyet kalchale . . . . . .Anonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-84805358031560480342012-04-10T08:27:11.247-07:002012-04-10T08:27:11.247-07:00የይሁዳ ግብር ልጆች ክርስቶስን አሳልፎ እንደሰጠው ይሁዳ አሳልፎ እንደሰጠው ቤ/...የይሁዳ ግብር ልጆች ክርስቶስን አሳልፎ እንደሰጠው ይሁዳ አሳልፎ እንደሰጠው ቤ/ክንን አሳልፋችሁ ሰጣችሁ፡፤ ክርስቶስን ለይዙት የመጡት ሊይዙት ሲሉ ፍግም ብለው ወድቀው ነበር፡፡ በፈቃዱ ተያዘ እንጂ፤ አሁንም ዋልድባን የደፈሩ ፍግም ማለት ተጀመረ ተጠንቀቁ ፤ ሰሞኑን ሆሳዕና ላይ የተፈጠረውን እንዳትረሱ በዋልድባ ላይ የተፈራረማችሁ ሁሉ ቤታችሁን አስተካክሉ በተለይ ተሐድሶ መናፍቃን ኢአማንያን ስልጣን በእጃችን ብላችሁ በሃይል ያስወሰናችሁት ሁሉ አስቡበት የተፈራረማችሁ ሁሉAnonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-88272478270062047162012-04-10T04:14:44.092-07:002012-04-10T04:14:44.092-07:00melekame eyetanewe egiziabehere zemenachehune yeba...melekame eyetanewe egiziabehere zemenachehune yebarekilachehuAnonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-14607729126258953302012-04-10T04:06:05.542-07:002012-04-10T04:06:05.542-07:00ለገባው ይሄ ትልቅ መልዕክት ነው፤ ዳንኤል ለመተርጎም መጠራት የለበትም ፡፡ እ...ለገባው ይሄ ትልቅ መልዕክት ነው፤ ዳንኤል ለመተርጎም መጠራት የለበትም ፡፡ እምቢኝ አሻፈረኝ ካሉና ጊዜው ከደረሰ ግን ምንም ማድረግ አይቻልም የንጉስ ብልጣሶርን ዕጣ መጠበቅ ነው፡፡ ምን አለ በሉኝ ደግሞ አይቀርላቸውም!!!!!Gebere Egziabhernoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-65510610671278480542012-04-10T03:45:49.119-07:002012-04-10T03:45:49.119-07:00<> ቃለ ህይወት ያሰማልን እንደ ዲወቅሊጢያኖስ እግዚአብሔር የሚሰራው ...<> ቃለ ህይወት ያሰማልን እንደ ዲወቅሊጢያኖስ እግዚአብሔር የሚሰራው ተአምር የማይሰማቸው ልባቸው የደነደነ መማር ያቃታቸው እቤታቸው አንኳኩቶ እስኪገባ ድረስ የሚጠብቁ ናቸውና እግዚአብሔር የጃቸውን ይስጣቸው አሜን::Anonymousnoreply@blogger.com