tag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post2892857477097127882..comments2023-09-21T06:03:40.882-07:00Comments on አንድ አድርገን: የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የባሕል እና ቱሪዝም ቢሮ በዝቋላ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም የጠበል ስፍራ‹‹ መጋቢት 30 ቀን 2007 ዓ.ም የበዓለ እሬቻን እና የሐውልት ተከላ ሥነ ሥርዐት አከናውናለሁ›› ማለቱ ከፍተኛ ተቃውሞ አስነሣ፡፡አንድ አድርገንhttp://www.blogger.com/profile/00312097846922833312noreply@blogger.comBlogger2125tag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-5062487519923861892015-03-05T09:26:31.658-08:002015-03-05T09:26:31.658-08:00Yeabuye amlak betachinin yitebik lenesum kena libo...Yeabuye amlak betachinin yitebik lenesum kena libona yistachew.Amilak besadikanu silot betekiristinachinin ke tifat yitebikilin A betu yihin atasayen .<br />Anonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-15797375635092460362015-03-05T03:41:25.854-08:002015-03-05T03:41:25.854-08:00በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን!!!!!!!!
ወገን እን...በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን!!!!!!!!<br /><br />ወገን እንዴት ባለ ጭፍንና በመሀይምነት አመለካከት ተነስተን ነው ይህን አይነት መብት የምንጠይቀው?????????????? ለመሆኑስ የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የቱሪዝም ቢሮ እጅግ በጣም የቆየና ጥንታዊ ቅርስን አይመለከተውም ወይ????? የገዳ ስርአቱን መፈፀሚያና ሀውልት ማቆሚያ ቦታ ጠፋ ወይ???????? ጭለማና ብርሃንን ምን አንድ አደረገው????? ለነገሩ አቶ ሙክታር ከድር ስለዝቋላ ገዳም እና ስለቤተእምነቱ ምንም አይመለከተኝም በማለት ነው ይህን ጉዳይ በጣም በንቀት ለማስፈፀም የተነሱት። ኢተዮጵያ በሰላም መኖርና አንዱ ያንዱን Anonymousnoreply@blogger.com