tag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post1306746465098896271..comments2023-09-21T06:03:40.882-07:00Comments on አንድ አድርገን: “ሙስሊም ወንድማማቾች የፖለቲካ ፓርቲ” ለመመስረት ጥያቄ መቅረቡ ተሰማአንድ አድርገንhttp://www.blogger.com/profile/00312097846922833312noreply@blogger.comBlogger42125tag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-44080872564892576982013-01-09T08:18:07.165-08:002013-01-09T08:18:07.165-08:00Thanks for shaгіng your thoughts. I truly aρprecia...Thanks for shaгіng your thoughts. I truly aρpreciate youг effоrts and ӏ аm ωaiting fοr
your neхt ωrite ups thank you once again.

Heге is my wеb рage
- Online Payday oan
Feel free to visit my weblog :: Payday LoansAnonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-878708847378284262012-08-05T09:00:04.111-07:002012-08-05T09:00:04.111-07:00You said z right. This is the main point.You said z right. This is the main point.Anonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-45748287804673653842012-07-30T08:07:24.775-07:002012-07-30T08:07:24.775-07:00ውድ ሙስሊም አስተያየት ሰጪ በእውነት ቅንነትህን ሳላመሰግን አላልፍም! እኛ ...ውድ ሙስሊም አስተያየት ሰጪ በእውነት ቅንነትህን ሳላመሰግን አላልፍም! እኛ አንዳንድ ክርስቲያኖች የመንግስት ፕሮፓጋንዳ ምን እንደሆነ ጠንቅቀን እናውቃለን፣ እኔ በራሴ የመንግስት ደጋፊም ተቃዋሚም አይደለሁም! የሙስሊሞችን እቅድ ለማወቅ ፓልቶክ ሩም ብቅ ማለት በቂ ነው እንዳልከው ሁሉም በእስልምና ስም ሊናገር ይችላል የነ ኡስታዝ ሳዲቅን ድምጽ መለየት ግን አያቅተንም! የማንኛውም እምነት ተከታይ የራሱን እምነት በነጻነት ማራመድ እንዳለበት ብናምንም ለነገ ቢላ ሳልንላችሁ ሲባል እየሰማን እልልል አበጃችሁ እንድንል እንደማትጠብቁ ተስፋ አደርጋለው! ሰላማውያን ሙስሊሞች ኢትዮጵያዊ ወንድማማችነትን ካመናችሁ Anonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-8110502479339013382012-07-30T01:26:18.867-07:002012-07-30T01:26:18.867-07:00እናንተ አንዳንድ ክርስቲያያኖች ሆይ
ለምንድን ነው በመንግስት ፖለቲካ ፕሮፓጋን...እናንተ አንዳንድ ክርስቲያያኖች ሆይ
ለምንድን ነው በመንግስት ፖለቲካ ፕሮፓጋንዳ ተሸውዳችሁ ሙስሊሞችን የስጋት ምንጭ እና ጨካኝ አድርጋችሁ የምትስሉ?
ከአሁን በፊት የደረ ችግር አለ?ለምን ሚዛናዊ አትሆኑም!ሙስሊሞች ሌላ እቅድ አላቸው የምትሉ ከምን ተነስታችሁ ነው?ፓልቶክ መረጃ ሊሆን አይችልም።ማንም በ ሙስሊም ስም ሊናገር ይችላል!እንደ ህዝብ ግን እኛ የስጋት ምንጭ አይደለም ሆነንም አናውቅም!እና ምናለበት የሌለ ስጋት እና ጦርነት ባትቀሰቅሱ! ሚዛናዊነት የየትኛውም ሃይማኖት መመዘኛ ነው!! ለዚህም ነው ስለ ኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ለሙስሊሙ ቅርበት አላቸው ምክንያቱም አይኮሩም እና(ኩራት ማለት እውነትን Anonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-82570035185650590452012-07-28T08:11:33.388-07:002012-07-28T08:11:33.388-07:00ውድ አንድ አድርገኖች አምላክ አገልግሎታችሁን ይባርክ! ከዚህም በላይ በትጋት ሰ...ውድ አንድ አድርገኖች አምላክ አገልግሎታችሁን ይባርክ! ከዚህም በላይ በትጋት ሰርታችሁ ግንዛቤ ልታስጨብጡን ይገባል። ኢትዮጵያውያን ከእምነት ባሻገር ባህላችን ፍቅርና አንድነትን ስለሚሰብክ ሁሉን በፍቅር ማየታችን መልካም ነበር ግን የክርስቲያኑን የዋህነት በመመልከት በተለይም በአሁን ወቅት ሙስሊሞች ለኢትዮጵያ የሚያቅዱት ሃሳብ አሳፋሪም አስደንጋጭም ነው። በየፓልቶክ ሩማቸው ለሃገራችን ያላቸውን እቅድ ሰምተናል አውቀናል! ከዚህ በላይ ተኝተን ነገ ራሳችንን ለሰይፍ ግብር መስጠት የለብም፣ ከእኛ የሚጠበቀውን እየሰራን የእግዚአብሔርን እጅ በጽኑ ልንጠይቅ ይገባል።

ውድ ፖለቲከኞች እባካችሁ ስለ Anonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-34722942907207082042012-07-27T13:24:31.276-07:002012-07-27T13:24:31.276-07:00they belongs to Mr hagay elrich group of zionist.t...they belongs to Mr hagay elrich group of zionist.that is why he the first time gave leture in addis ababa univercity before i think 4 or five yeras ago.Anonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-14624083678364237682012-07-27T07:19:36.420-07:002012-07-27T07:19:36.420-07:00I have question please? There are government suppo...I have question please? There are government supported muslims in Ethiopia named Ahbash (Habash). To which group do they belong ? To wahabists or sufis? I will appreciate someone who give the right/true answer for this question. The answer for this question helps us to know the role of Ethiopian government behind the interest of these conflicting groups Wahabists and Sufis!Anonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-54541149657912430292012-07-27T07:14:20.829-07:002012-07-27T07:14:20.829-07:00ጉዳዩ አሳሳቢ ነው እኔ ግን ይህችን ጉዳይ ወያኔ አሁን ሙስሊም ወገኖቻችን ያነሱ...ጉዳዩ አሳሳቢ ነው እኔ ግን ይህችን ጉዳይ ወያኔ አሁን ሙስሊም ወገኖቻችን ያነሱትን ጥያቄ ለማፈን እና የእኛን የክርስቲያኖችን ድጋፍ ለማግኘት በዚያውም እድሜውን ለማራዘም ያቀነባበራት ተንኮል መሆንዋ ይሰማኛል ወገኖቼ በሰከነ ልብ ሁሉን መርምሩ ወያኔ እኮ ሁሉ በእጁ ነውና ፎርጅድ ማመልከቻ ፎረጅድ መተዳደሪያ ደንብ ወዘተ አውጥቶ ህዝቡን ሙስሊሞች መጡብህ ብሎ ከፋፍሎ ለመግዛት አይተኛም GREAT!Anonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-12246044138136190382012-07-27T06:30:12.214-07:002012-07-27T06:30:12.214-07:00ethiopia west enkuan y muslim wondemamachoch party...ethiopia west enkuan y muslim wondemamachoch party ayedelem majority muslim yalebet party maquaquam erasu yikebedal......ere ameroachenen eneteqemebet!Anonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-76428487365106518882012-07-27T06:28:02.525-07:002012-07-27T06:28:02.525-07:00it is amazing text and i expect the writer is memb...it is amazing text and i expect the writer is member of the EPRDF cauz at tis time they are trying to insigate hateratism between the two religion and extend their life. please lets be honest have you seen a country led by a small group(even which doesn't have legal ground or even assembeled as rebelion before)? moreover Ethiopian muslims are far from the politics, and the military. so how Anonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-57796445906855600512012-07-27T01:48:29.225-07:002012-07-27T01:48:29.225-07:00ውድ አንድ አድርገኖች ያልተጻፈ በማንበብ ያልሆነ ነገር በብሎጋችሁ አታስነብቡ...ውድ አንድ አድርገኖች ያልተጻፈ በማንበብ ያልሆነ ነገር በብሎጋችሁ አታስነብቡን!!ውበቱን ይቀንሰዋል እና!ይህ የመንግስት ወሬ እንጅ ሌላ አይደለም
በ እርትግጥ፡በፕሮቴስታንት ዌብ ሳይት ላይ አንብቤዋለሁ እድሜ ለዶክተር ሽፈራው ወደ ስልጣን ውርውር ብለዋል!ህዝብ ለ ህዝብ ለማጋጨት የተወራ እንጅ ሙስሊሙ መጅሊስ አይወክለኝም እንጅ ሌላ ሲል አልተሰማም!Anonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-76290668146369336482012-07-26T21:58:57.933-07:002012-07-26T21:58:57.933-07:00ነውጥ ለማንም አይበጅምና እንደ አባባልህ ያድርግልን ፡፡ ነገር ግን በንጹህ ሙስ...ነውጥ ለማንም አይበጅምና እንደ አባባልህ ያድርግልን ፡፡ ነገር ግን በንጹህ ሙስሊም ወገናችን ስም ፣ ሌላ ስውር ዓላማ ያላቸው ቡድኖች ውስጥ ውስጡን ሳይሆን በአደባባይ የሚለፍፉትን አዳምጥና ለራስህም ትንሽ ግንዛቤ ውሰድ ፡፡ ብንራብ ብንጠማም አገራችን ሰላም ሆና ፣ የሁሉም ኀብረተሰብ መብት ተከብሮ ፣ ተከባብረንና ተፈቃቅደን እንድንኖር ምኞታችን ነው ፡፡ ግን ይህን ለትምህርት የሚሆን ታሪካችንን ሊበርዙት የሚንቀሳቀሱ ወገኖች በመሃላችን ስላሉ ወንድሜ ነቃ ብለህ ተከታተል ፡፡ ከመብት ጥያቄ በስተ ጀርባ የሚባለውን እንድታዳምጥ የተለቀቀው መፈክራቸውና መቀስቀሻቸው ይኸው ቀርቧል ፡፡

Islamist vision forAnonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-36658747710709701362012-07-26T19:09:08.544-07:002012-07-26T19:09:08.544-07:00በጎጥም ሆነ በሃይማኖት መከፋፈሉ የሰው ሳይሆን የእንስሳ ባህርይ ነው ፡፡ ካልተ...በጎጥም ሆነ በሃይማኖት መከፋፈሉ የሰው ሳይሆን የእንስሳ ባህርይ ነው ፡፡ ካልተቸገረ በስተቀር አህያ በቀንድ ከብቶች መሃል እየተጋፋ አይሄድም ፡፡ ሰው ግን እንስሳ ስላልሆነ ፣ አንዱ የሌላውን ዓላማና ፍላጎት ሳያደናቅፍና ሳያስተጓጉል በሥርዓት መጓዝ ስለሚሆንለት ፣ አንዱ ከሌላው ጋር ያለ ችግር አብሮ መጓዝ ይችላል ፡፡ ይህን በአገራችን ያልነበረ የመከፋፈል ብልሃት ለመጠቀም የሚሞክሩት ሰውን እንደ እንስሳ ለመቁጠር የሚዳዳቸው ብልጦች ብቻ ናቸው ፡፡ አሁን እየተጠቀሰ ያለው ግን እስልምናን በክርስትና ላይ ብቻ ሳይሆን ፣ ኢትዮጵያዊ እስልምናንም ሊውጠው የተዘጋጀ አዲስ የአክራሪነት እንቅስቃሴ ነው ፡፡ ስለዚህም ነው አሁን Anonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-80026026263269482592012-07-26T06:40:22.076-07:002012-07-26T06:40:22.076-07:00ምንድን ነዉ የዚህ ፅሁፍ ትርጉም ? እኛ ባሁን ሰአት የራሳችን ስንት ችግር እ...ምንድን ነዉ የዚህ ፅሁፍ ትርጉም ? እኛ ባሁን ሰአት የራሳችን ስንት ችግር እያለ ለንደዚ አይነት ቶፒክ ጊዜ መስጠት ( የራስዋ እያረረ ......) አይነት እንዳይሆን . በመጀመሪያ በኢትዮ. ውስጥ በብሔር፣ በዘር ፣ በቋንቋ ያልተከፋፈለ የፖለቲካ ፓርቲ አለ ዎይ ?
እባካችሁ በማያገባን እየገባነ የተቀደሰችዋን ሀይማኖታችንን እና ቤተ-ክርስቲያናችንን አናሳጣት ....
አንድ የማምንበትን ልናገርና ላብቃ .. "ሳለ መድሀኒአለም ማንም በምንም ቢደራጅ ሀይማኖታችን ያው ነች ክርስቲያን ኦርቶዶክስ "
እግዚአቤሄር ኢትዮጲያን ይባርክ !!!!Anonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-88777050909473515672012-07-26T06:07:31.151-07:002012-07-26T06:07:31.151-07:00ለኢትዮጵያ ሙስሊም ወገኖቼ በሙሉ!!!
በለቅሷችን በሰርጋችንና በማንኛውም ማህበ...ለኢትዮጵያ ሙስሊም ወገኖቼ በሙሉ!!!

በለቅሷችን በሰርጋችንና በማንኛውም ማህበራዊ የሕይወት ጉዞአችን ላይ ሳንለያይ በፍቅርና በሰላም በዚች ዘርፈ ብዙ ችግር በሚያላጋት አገራችን ውስጥ ለበራካታ ዘመናት አብረን ኖረናል:: ታዲያ ይህን ትዝታ እንደሚገባ የማያውቀውን ሙስሊም ወጣት በልተው በተረፋቸውና እንዲያውም ዓለምን ከዘይት በሚያገኙት ዶላር ጉልበት ሰይፍ መዘው አላህ ወ አክብር በማለት የአላህ ሳይሆን የእግዚአብሔር አምላክ የከበረ የእጅ ሥራ የሆነውን ሰውን ለሞት ለሚጋብዝ ለነፍሰ ገዳዩ ትምህርት አሳልፋችሁ መስጠታችሁና አገራችንን እንደ ሌላው የአረብ ምድር የደም መሬት ለማድረግ መነሳታችሁ ምን ይባላል?????Anonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-33112432144131090442012-07-26T03:08:29.413-07:002012-07-26T03:08:29.413-07:00"ዳዩ አሳሳቢ ነው እኔ ግን ይህችን ጉዳይ ወያኔ አሁን ሙስሊም ወገኖቻች..."ዳዩ አሳሳቢ ነው እኔ ግን ይህችን ጉዳይ ወያኔ አሁን ሙስሊም ወገኖቻችን ያነሱትን ጥያቄ ለማፈን እና የእኛን የክርስቲያኖችን ድጋፍ ለማግኘት በዚያውም እድሜውን ለማራዘም ያቀነባበራት ተንኮል መሆንዋ ይሰማኛል ወገኖቼ በሰከነ ልብ ሁሉን መርምሩ " I agree 100%. Please take this advice into account.Anonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-52471617202140477442012-07-26T03:02:29.728-07:002012-07-26T03:02:29.728-07:00የስደተኛ "ሲኖዶስ" አባቶች እና ኢሳት ቲቪ የጠላቴ ጠላት ወዳጄ...የስደተኛ "ሲኖዶስ" አባቶች እና ኢሳት ቲቪ የጠላቴ ጠላት ወዳጄ ነው የሚለው ሁሌም አይሰራም። ኢህዲግን መቃወም ምን ማለት እንደሆነ ይግባችሁ። የሀገር ህልውና እና አንድ ፓርቲ በጣም የተራራቁ ናቸው። ወያኔ ከዚህ በፊት ከፋፍሎ ሰላማዊ ተቃውሞ ለማዳከም እንዳይጠቀምበት በብልሃት ብንይዘው ጥሩ ይመስለኛል።Anonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-2015004108488020652012-07-26T02:42:18.485-07:002012-07-26T02:42:18.485-07:00ይህች ሃገር የሁላችንም ነች የሀገራችን እድገት ልማትና ሰላም የሚጠቅመው ሁላችን...ይህች ሃገር የሁላችንም ነች የሀገራችን እድገት ልማትና ሰላም የሚጠቅመው ሁላችንንም ነው፣ በዚህች ሃገር የምንገኝ ህዝቦች ሙስሊሙም ክርስቲያኑም ኦሮሞውም አማራውም ከምባታውም ሶማሌውም ጉራጌውም፣ አፋሩም ወላይታውም……ሁሉም መብቱ ተከብሮለት በሰላም በፍቅር በመደጋገፍ ይህችን ሃገር ማሳደግ ይጠበቅብናል የአንዱ የመብት ጥያቄ ሲያነሳ ሌላውም ሊያግዘውና በተባበረ እና አንድ በሆነ ክን...ድ አምባገንነተን መቃወም ይኖርብናል ከዚህ ውጭ ግን የሌለ ፈጠራ እና የፖለቲከኞች ጭፍን አይን ያወጣ ቅጥፈትን በማቅረብ ሰላም ወዳዱን የኢትዮጵያ ሙስሊም የመብት ጥያቄን ከአምባገነኖችና ከከፋፋዮች ጋር በመሆን ቅጥፈት ማብዛት ለማንም አይጠቅምም ግንAnonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-53095780142010970062012-07-26T02:41:35.107-07:002012-07-26T02:41:35.107-07:00እኛ ሙስሊም ኢትዮፒያውያን ያነሳነው የመብት ጥያቄ እንጂ አንተ በእኛ ላይ እንደ...እኛ ሙስሊም ኢትዮፒያውያን ያነሳነው የመብት ጥያቄ እንጂ አንተ በእኛ ላይ እንደምትቀጥፈው አይደለም ለኢትዩፒያውያን ሙስሊም ወገኖችህ የምታስብ ከሆነ ለምን እውነቱን አትናገርም እኛ የጠየቅነው ሶስት መሰረታዊ ጥያቄ 1ኛ የሀይማኖት መሪዎቻችንን እራሳችን እንምረጥ 2ኛ መንግስት በግድ የአህባሽን አይዲዮሎጂ በህዝበ ሙስሊሙ ላይ አይጫን 3ኛ አወሊያ የህዝበ ሙስሊሙ ብቸኛ ተቋም እንደመሆኑ መጠን ሙስሊሙ በመረጣቸው ይተዳደር የሚል ነው ጥያቄያችን ግልፅ ነው ሰዎችን ለማደናገር አትሞክር በኢቲቪ ውሸት ስለተነገረ እውነት አይሆንም የጠየቅነው የመብት ጥያቄ እንጂ የፖለቲካ ጥያቄ አይደለምAnonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-16174838155874805652012-07-26T01:31:34.528-07:002012-07-26T01:31:34.528-07:00ena melaw muslimu hezeb yerasu yehonewen mesqid be...ena melaw muslimu hezeb yerasu yehonewen mesqid be sereaatu meyazena balebet mehon yalechale berasu yehayemanot tekuam hayemnotun metegeber yalechale endet aregachu new yehaymanot mengest leyakuakomu new belachu setaweru yalseketetachu ewen yehe stehuf alamaw mendenew ?enante yehayemanot mengest leyakuakumo mengesten fekad teyeku yalachut egna hager new weyes lela aydelam polticawi teyake Anonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-31678254346898951612012-07-25T23:12:38.481-07:002012-07-25T23:12:38.481-07:00Yeraey metsihet giligbach new?Yeraey metsihet giligbach new?Anonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-57542864915666530722012-07-25T23:10:30.795-07:002012-07-25T23:10:30.795-07:00Willy?do u believe in what u said?Willy?do u believe in what u said?Anonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-77015041338375642862012-07-25T20:39:15.153-07:002012-07-25T20:39:15.153-07:00ለምን ተጨባጭ መረጃ በሌለለው ተራ አሉባልታ እንነታረካለን። መች ነው የት ጥያቄ...ለምን ተጨባጭ መረጃ በሌለለው ተራ አሉባልታ እንነታረካለን። መች ነው የት ጥያቄው የቀረበው ለማን ነው ፀሐፊው ምንጩን ያሳውቀን ።ይህ ተራ የባልቴት ወሬ ነው።እንደ እኔ እንደ እኔhttps://www.blogger.com/profile/04377764500688342094noreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-48609143678603305972012-07-25T13:24:24.845-07:002012-07-25T13:24:24.845-07:00PARANOIDPARANOIDAnonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-23053467508584204152012-07-25T13:06:33.770-07:002012-07-25T13:06:33.770-07:00Yes this is true. But no one knows how long is 3 d...Yes this is true. But no one knows how long is 3 days according to God.Just pray.Anonymousnoreply@blogger.com