tag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post987497097401161250..comments2023-09-21T06:03:40.882-07:00Comments on አንድ አድርገን: Before One Month.......አንድ አድርገንhttp://www.blogger.com/profile/00312097846922833312noreply@blogger.comBlogger4125tag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-4282957198372226732011-11-01T23:01:27.561-07:002011-11-01T23:01:27.561-07:00min yibalal EGZIABIHER lehulachinim libona yisiten...min yibalal EGZIABIHER lehulachinim libona yisiten enji. lanifetsimew ayasigemirenrediatenoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-90951133577379579912011-10-30T03:56:19.134-07:002011-10-30T03:56:19.134-07:00This is right Choise for those young, hot monks. H...This is right Choise for those young, hot monks. He did better.Anonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-87994413167913735332011-10-29T20:37:45.567-07:002011-10-29T20:37:45.567-07:00የራሴን ታሪክ ነገርኩህ፤ አንተንም ሆነ ደጋፊዎችህን አይነካም። ምነዋ! ያላወጣኸ...የራሴን ታሪክ ነገርኩህ፤ አንተንም ሆነ ደጋፊዎችህን አይነካም። ምነዋ! ያላወጣኸው?<br />ቂቂቂቂቂ! እኔም ላገባ ነኝ ስል ቅር አለህ? አንተ አግብተህ፤ እኔን ለመከልከል ትሻለህ?<br />ክርስቲያን ራስ ወዳድ አይደለም። እሱ ማድረግ የማይፈልገውን ነገር በሌላው ላይ አይጭንም። ምነው ምንኩስናህን ተውክ ብሎ የሚጠይቀኝ ካለ ለዚያ ፈራጅ መተው ሲገባህ አንተ እርሱን ተክተህ ፈረድህ!!!ለምን? እኔ ግን ድሮም ያስገደደኝ አልነበረም፤ አሁንም የሚያስገድደኝ የለም ብያለሁ። አንተና አንተን መሰሎች እዚያው ቆይ ብላችሁ በሃሳባችሁ ለማስገደድ ካልፈለጋችሁ በስተቀር። እኔን ለማስተማርና ስህተት ፈጽመሃል ብለህ የምታዝንልኝ ከሆነ ይህንንAnonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-59459520213111696592011-10-29T08:11:37.761-07:002011-10-29T08:11:37.761-07:00ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባ አሉ....በቤተክርስቲያን ላይ እንዲህ ያለ ድፍረት...ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባ አሉ....በቤተክርስቲያን ላይ እንዲህ ያለ ድፍረት......በእውነት ያሳዝናል፡፡Anonymousnoreply@blogger.com