tag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post967130746972094344..comments2023-09-21T06:03:40.882-07:00Comments on አንድ አድርገን: ሀራጥቃ /ፕሮቴስታንታዊ ተሀድሶ/ ፡ ልንታገለው የሚገባን የቤተ ክርስቲያን እሾህአንድ አድርገንhttp://www.blogger.com/profile/00312097846922833312noreply@blogger.comBlogger6125tag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-53886911706439782592015-10-21T07:32:52.833-07:002015-10-21T07:32:52.833-07:00አንድ አድርገን ያስተላለፈው መልእክት እውነት ነው፡፡ ልንታገላቸውና ልንቃወማቸው...አንድ አድርገን ያስተላለፈው መልእክት እውነት ነው፡፡ ልንታገላቸውና ልንቃወማቸው ይገባል፡፡ ከአውደምህረታችን ይውረዱልን፤ የመናፍቃን ዳንኪራ በእየአዳራሹ በየሰፈሩ የሚጩሁብን አነሰና በቤተክርስቲያናችን የምህረት አደባባይ ላይ ልናያቸው አይገባም፡፡ራሷ ክርስቶስ የሆነችው ቤተክርስቲያን ሲያመን የምንፈወስባት፣ የሀጢያት ሸክማችንን የምናራግፍባት፣ ሲጨንቀን የምናርፋባት ናት፡፡ ፡፡ ስለዚህ አሁንም ተግተን እንጸልያለን እስከምንችለው በጉልበት ሳይሆን እውነቱን በመግለጽ ከአዳባባያችን፣ የኑፋቄ ትምህርታቸውን ልናስወግድ ይገባል፡፡ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኑር፡፡Anonymoushttps://www.blogger.com/profile/06965295520218078210noreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-1150595353120876432015-10-21T07:19:13.232-07:002015-10-21T07:19:13.232-07:00እናም ወንድሜ አንድ ፊደል ላይ ብቻ ቆመህ እራስህን አትግደል፡፡ ቃል ስጋ ሆነ ...እናም ወንድሜ አንድ ፊደል ላይ ብቻ ቆመህ እራስህን አትግደል፡፡ ቃል ስጋ ሆነ እንጂ የተባልከው ቃል ፊደል ሆነ አይደለም የተባልከው፡፡ ስጋ ደግሞ ማለት የሰው ልጅ ማለት ነው፡፡ አንተ ጣኦት ስትል ይህን ሁሉ እያልክ እንደሆነ እንኳን የተረዳህ አይመስለኝም፡፡Anonymoushttps://www.blogger.com/profile/06965295520218078210noreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-56433258289358158962015-10-20T00:30:44.379-07:002015-10-20T00:30:44.379-07:00እኔን የሚገርመኝ የሚደንቀኝ እዉነት አንተ ወ አንቺ ቅዱስ ወንጌልን አንብበህ ታ...እኔን የሚገርመኝ የሚደንቀኝ እዉነት አንተ ወ አንቺ ቅዱስ ወንጌልን አንብበህ ታዉቃለህን? የቱ ጋ ነዉ ስለእመቤታችንና ሰለቅዱሳን ስበኩ የሚለዉ? እኛስ የተሰቀለዉን ክርስቶስን እንሰብካለን ከሚል በስተቀር እኔ አላየሁም፡፡ ደግሞም በሱ መስቀል እኛ ነፃ መሆናችንን ደግሞ በሱ ካመንን የመንግሰቱ ወራሾች መሆናችንን ያበሰረዉን ወንጌል መቀበል አንድ ሲሆን ወንጌሉ ልክ አይደለም ማለት ደግሞ ሌላ ነዉ፡፡ በጭፍን መሳደቡ ለምን ይሆን አልገባኝም፡፡ ቤተክርስቲያናችንስ ጌታን የሚያስቀኑ የአምልኮ ስርዓቶች ከሉተር መሰል መነኩሴ ነዉ ያመጣችዉ? የቀደምት አባቶች እዉን በኒቂያና በቁስጥንጢንያ ጉባኤያት ያነሱት ስለእመቤታችንና ስለቅዱሳን Anonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-79512296021706937372015-10-19T09:09:52.643-07:002015-10-19T09:09:52.643-07:00አሁንም ካንተው ጋር ነኝጥቅሱስ የሚለው አባቶቻችሁን፣ዋኖቻችሁን ምሰሉአቸው የእም...አሁንም ካንተው ጋር ነኝጥቅሱስ የሚለው አባቶቻችሁን፣ዋኖቻችሁን ምሰሉአቸው የእምነታችውን ፍሬ እየመለከታችሁ ተከተሉአቸው ተብለናል።ገድሉ እኮ ለዲያብሎስና ለቡችሎቹ ገደል ነው።ለእኛ ግን አዲስ ክርስትያኖች እንዳንሆን መንገድ ጠቖምያችን ነው።በፈተና ማዕበል ያለፉትን የእናት አባቶቻንን ቅዱሳን ሕይወት አሳይቶን እንማርበታለን።አሁን ትንሽ በራልህ።ኩበት ነህ !Anonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-70036834576935124692015-10-19T01:27:56.509-07:002015-10-19T01:27:56.509-07:00እናንተ ወራዶች፡- አንድ ጌታ፣ አንድ ሃይማኖት፣ አንዲት ጥምቀት ተብሎ የተጻፈው...እናንተ ወራዶች፡- አንድ ጌታ፣ አንድ ሃይማኖት፣ አንዲት ጥምቀት ተብሎ የተጻፈውን አታስተውሉም? እስኪ የቱ ነው የሚታደሰው? በኒቂያ፣ በኤፌሶንና በቁስጥንጥንያ የተወገዙትን የክህደት ትምህርቶች ከመቃብር እያወጣችሁና ስታችሁ ለማሳት ደፋ ቀና እያላችሁ መሆኑን እናውቃለን፡፡ ከኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት የተለየ ትምህርት የሚያመጣ ሁሉ አስቀድሞ በተጠቀሱት ታላላቅ ጉባኤያት የተወገዘ ነው፡፡ ስለሆነም ኦርቶዶሳውያን በሙሉ ሃይማኖታቸው፣ ሥርዓታቸው፣ ትውፊታቸውና ታሪካቸው እንዲበረዝና እንዲከለስ ከቶ አይፈቅዱም ፡፡ በሌላ አነጋገር ሁላችንም የጸረተሐድሶ እንቅስቃሴ ደጋፊ ነን፡፡ የጸረተሐድሶ እንቅስቃሴ የማኅበረቅዱሳን ድርሻ ብቻ Anonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-18563104850507649882015-10-17T20:46:39.746-07:002015-10-17T20:46:39.746-07:00የሚታደስ ዶግማና ቀኖና ለስንዱዋ እመቤት ላልኅው ገድል ና ድርሳናት ን ሁሉን ...የሚታደስ ዶግማና ቀኖና ለስንዱዋ እመቤት ላልኅው ገድል ና ድርሳናት ን ሁሉን አንባሃል? ከወንጌል ጋር የሚጋጩትን አይታሃል ? ጽሁፍ ሰውን ወደ አመጽ የሚመራ አንድ የመጽሀፍ ቅዱስ ጥቅስ የለውም ተሀድሶች ለማጥፋት ጉልበት ሳይሆን ወንጌል ስበክ Anonymousnoreply@blogger.com