tag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post7014170760768637237..comments2023-09-21T06:03:40.882-07:00Comments on አንድ አድርገን: ኢ.ቢ.ኤስ: ሃይማኖታዊ የቲቪ ፕሮግራሞች የታደሰ ፈቃድ እንዲያስገቡ አስቸኳይ ትእዛዝ ሰጠአንድ አድርገንhttp://www.blogger.com/profile/00312097846922833312noreply@blogger.comBlogger2125tag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-71879052133986234322015-10-11T06:04:44.213-07:002015-10-11T06:04:44.213-07:00እባካችሁ ፊርማው የት እንደሚገኝና አላማውን በደንብ የሚያስረዳ መረጃ በግልጽ ሁ...እባካችሁ ፊርማው የት እንደሚገኝና አላማውን በደንብ የሚያስረዳ መረጃ በግልጽ ሁሉም እንዲደርሰው ተደርጎ ይሰራጭ፡፡ ብዙ ኢንተርኔት የማይጠቀም አለና በበራሪ ጽሁፍም ሆኖ ተዘጋጅቶ መረጃው ይበተን እንደውም ጥሩ አጋጣሚ ነው፡፡ ኘሮግራሙ ወንጌልን ለማሰራጨት የሚደረገው ጥረት መልካም ቢሆንም ግን ቤተክርስቲያኗ ካለችበት ችግር አንፃር ሲታይ አካሄዳቸው ችግር እንዳለበት ግልጽ ስለሆነ ቤተክርስቲያኗ ያለፈውን ነገር ተመልክታ ነው መፍቀድ ያለበት፡፡ መስተካከል ያለበትን ነገር መስተካከል አለበት፡፡ መመከር ካለባቸው ይመከሩ፡፡ አለበለዚያ ግን በዚህ መንገድ ነው የምንቀጥለው የሚሉ ከሆነ ግን አስቸጋሪ ነው፡፡ እስከአሁን እያካሄዱ ያሉት Anonymoushttps://www.blogger.com/profile/06965295520218078210noreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-87538026194917838132015-10-11T06:01:48.318-07:002015-10-11T06:01:48.318-07:00እኔ ቃለአዋዲን እከታተላለሁኝ፡፡ ከሁሉም የሚቀርበው መዝሙር በጭራሽ ቤተክርስቲያ...እኔ ቃለአዋዲን እከታተላለሁኝ፡፡ ከሁሉም የሚቀርበው መዝሙር በጭራሽ ቤተክርስቲያንን አይወክልም፡፡ ቅዱሳንንና እመቤታችንን ለማንሳት እንዴት አንደበታቸውን እንደሚቆጥቡ እኔ በጣም ነው የሚገርመኝ፡፡ አንድ አባት አሁን አርፈዋል፡፡ ጅማ ለልመና ሄደው፡፡ እንደሚታወቀው ጅማ እስላም ይበዛል፡፡ ምን በለው እንደለመኑ ታውቃላችሁ፡፡ በግእዙ አቡነ ዘሰማያት ላይ አላ ድነነ የሚለውን ቃል ተጠቅመው ‘አላ ድነነ’ እያሉ ይለምኑ እንደነበር በቅርብ የሚያውቃቸው ሰው ሲናገር ስምቻለሁኝ፡፡ከእነዚህ አባቶች ብዙ እንማራለን፡፡ እነቃለአዋዲ እነርሱ በእውነት ቤተክርስቲያን ያደጉ ናቸው? እኔ በእርግጥ ከቃለአዋዲ አቅራቢ ማንንም ከዚህ በፊት Anonymoushttps://www.blogger.com/profile/06965295520218078210noreply@blogger.com