tag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post6038119593939562976..comments2023-09-21T06:03:40.882-07:00Comments on አንድ አድርገን: ‹‹ ሥርዓተ ቤተክርስቲያንን ምንም አይነት ድርድር ውስጥ አታስገቡ ›› ብፁእ አቡነ አብርሀምአንድ አድርገንhttp://www.blogger.com/profile/00312097846922833312noreply@blogger.comBlogger5125tag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-56261681905043444452011-12-26T19:17:57.628-08:002011-12-26T19:17:57.628-08:00ብጹ (ሥርዓተ ቤተክርስቲያንን ምንም አይነት ድርድር ውስጥ ማስገባት እንደሌለባቸ...ብጹ (ሥርዓተ ቤተክርስቲያንን ምንም አይነት ድርድር ውስጥ ማስገባት እንደሌለባቸው እና ማንኛውንም የቤተክርስቲያን አባት ሊመረመር እና ሊመዘን የሚችለው በሕገ ቤተክርስቲያን) እንደሆነ ተናግረዋል ይበል እንላለን ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ለመሆኑ የቤተ ክ/ያንን አባት በስርኣተ ቤ/ያን ሊመዝን የሚችል አካል ማነው?ሲኖዶስ ወይስ ምእመናን? ይህ አባባል ግልጽ ስላልሆነልኝ ነው ምእመናን ካልን ሲኖዶሱን ወደ ጎን መተው:ይህ ደግሞ ቀኖናችንና ስርአታችን ወይም አካሄዳችን ሊመረመር ይገባዋል እላለሁ:ሲኖዶሱ ካልን ደግሞ የሲኖዶስ መሪ እ/ር መንፈስ ቅዱስ ነውና የሲኖዶሱን ውሳኔ ማክበር የሚጠበቅብን ይመስለኛል በሌላ መልኩ ደግሞ ማናችንም ወልዳ ለተዋህዶnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-70751172125733084332011-12-25T17:48:42.059-08:002011-12-25T17:48:42.059-08:00ብፁዕ አቡነ አብርሀም ምዕመናን "ሥርዓተ ቤተክርስቲያንን ምንም አይነት ...ብፁዕ አቡነ አብርሀም ምዕመናን "ሥርዓተ ቤተክርስቲያንን ምንም አይነት ድርድር ውስጥ ማስገባት እንደሌለባቸው እና ማንኛውንም የቤተክርስቲያን አባት ሊመረመር እና ሊመዘን የሚችለው በሕገ ቤተክርስቲያን እንደሆነ ተናግረዋል።"<br /><br />ይህ አባባል ጥቅል ነው:: እንደ አባትነታቸው በግልጽ መናገር ይገባቸው ነበር:: ይኸውም አቡነ ፋኑኤል የዛሬ አምስት አመት ወደ ዋሺንግተን ተልከው ሲመጡ ምዕመኑ አይድረሱብን ብሎ መልሶ ልኳቸዋል:: የአዋሳና የድሬዳዋ ምዕመናንም እንዲሁ:: ሀገር ቤት ሄደው ጵጵስና እንዴት እንዳገኙ ሁሉም የሚያውቀው ነው:: በዋሺንግተን የሚገኘውን የቅዱስ ሚካኤል ኢ/ኦ/ተ/ቤ ወደ ሃገረ Anonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-47602158571447335162011-12-23T11:59:18.096-08:002011-12-23T11:59:18.096-08:00Aye Gashe Ameha Yabeyen Wedemeye.Aye Gashe Ameha Yabeyen Wedemeye.Anonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-2831840775941089462011-12-23T06:25:19.526-08:002011-12-23T06:25:19.526-08:00ልብንና ኩላሊትን የሚመረምረው እግዚአብሔር ብቻ ነው። የአቡነ አብርሃምን እና የ...ልብንና ኩላሊትን የሚመረምረው እግዚአብሔር ብቻ ነው። የአቡነ አብርሃምን እና የአቡነ ፋኑኤልንም እንዲሁ። በእናንተ መንገድ ያልሄደ ሁሉ ሕገ-ወጥ ነው። የተለያየ ድሪቶ ስም ይለጠፍለታል። ሌላው የሚያቀርበው መስዋዕት ወይም የሚፈተተው ቅዱስ ሥጋውና ክቡር ደሙ "ፋንድያ" እንደሆነ ያለ ሐፍረት ይገለጻል። "ዘማሪት እከሌ፣ ዲያቆን እከሌ "ገለልተኛ"ው ቤተ ክርስትያን ስላልሄዱ የተባረኩ ናቸው" ይባልልኛል። "ገለልተኛ" የምትሏቸው አብያተ ክርስትያናት እኮ እንደ እናንተ ከፋፋዮች አይደሉም። የተለያዩትን አባቶች ለማስታረቅ ደፋ ቀና የሚሉት ከእነዚሁ "ገለልተኛ&Anonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-9205943540096091302011-12-22T21:35:16.544-08:002011-12-22T21:35:16.544-08:00ልብንና ኩላሊትን የሚመረምረው እግዚአብሔር ብቻ ነው። የአቡነ አብርሃምን እና የ...ልብንና ኩላሊትን የሚመረምረው እግዚአብሔር ብቻ ነው። የአቡነ አብርሃምን እና የአቡነ ፋኑኤልንም እንዲሁ። በእናንተ መንገድ ያልሄደ ሁሉ ሕገ-ወጥ ነው። የተለያየ ድሪቶ ስም ይለጠፍለታል። ሌላው የሚያቀርበው መስዋዕት ወይም የሚፈተተው ቅዱስ ሥጋውና ክቡር ደሙ "ፋንድያ" እንደሆነ ያለ ሐፍረት ይገለጻል። "ዘማሪት እከሌ፣ ዲያቆን እከሌ "ገለልተኛ"ው ቤተ ክርስትያን ስላልሄዱ የተባረኩ ናቸው" ይባልልኛል። "ገለልተኛ" የምትሏቸው አብያተ ክርስትያናት እኮ እንደ እናንተ ከፋፋዮች አይደሉም። የተለያዩትን አባቶች ለማስታረቅ ደፋ ቀና የሚሉት ከእነዚሁ "ገለልተኛ&Amehahttps://www.blogger.com/profile/11264254208666369013noreply@blogger.com