tag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post6034611649575036161..comments2023-09-21T06:03:40.882-07:00Comments on አንድ አድርገን: አባቶች ከባለፈ ስህተት የተማሩ ይመስላሉአንድ አድርገንhttp://www.blogger.com/profile/00312097846922833312noreply@blogger.comBlogger10125tag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-64023711142931012612012-05-26T11:08:12.313-07:002012-05-26T11:08:12.313-07:00እግዚአብሄር እንዲህ አደረገ ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን እያልኩ እባካችሁ አ...እግዚአብሄር እንዲህ አደረገ ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን እያልኩ እባካችሁ አባሰላማዎች እንደሚነዙት የስም ማጥፋት የሚመስል ነገር ላለመክተት ቢሞከር ደህና ይመስለኛል ምክንያቱም ለእኛ እውነታው ብቻ ነው የሚጠቅመን ሰዎች በሰፈሩት ቁና እግዚአብሄር ይከፍላቸዋል ይህንንም በዕድሜያችን ያሳየናል፡፡ የቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔ ደስ አሰኝቶናል፡፡ እናንተ ግን እባካችሁ በአባ ሰላማ ብሎግ የምናየው ሰውን/ግለሰቦችን የሚነካ ነገር በተቻለ መጠን ቢቀር እወዳለሁ፡፡ ክርስትናችን በዚህ ሳይሆን ለቤቱ እና ለቃሉ እንዲሁም ለፍጥረቱ ባለን ፍቅር ይለካልና፡፡ <br />ኢትዮጵያን / ቤተክርስቲያናችንን እና ሁላችንንም በቸርነቱ ይጠብቀን፡፡ደረጄ ከአ.አnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-64679461231722170862012-05-25T10:21:36.787-07:002012-05-25T10:21:36.787-07:00Are you learning from your mistakes? If show us in...Are you learning from your mistakes? If show us in practiceAnonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-3521478313935411312012-05-25T02:32:04.851-07:002012-05-25T02:32:04.851-07:00"ሌላው የተደጋገመ ግድፈትም ክርስቲያን ነን እያሉ አባቶችን መዝለፋቸው ..."ሌላው የተደጋገመ ግድፈትም ክርስቲያን ነን እያሉ አባቶችን መዝለፋቸው ነው ፡፡ ይኸኛው የእምነት ጎደሎነት ብቻ ሳይሆን የአስተዳደግ በደልም ጭምር ነው ፡፡ የክርስትና ትምህርት በሰፈራቸው እንኳን ተሰብኮ የሚያውቅ አይመስለኝም እንኳንስ ክርስቲያን ሊሆኑና ሊባሉ ፡፡ ለወደፊቱ ይህን ዓይነቱንም ዓላማ ጭምር መዋጋት ያስፈልጋልና ከወዲሁ እንዲታሰብበት በማለት ተጻፈ ፡፡" <br />መናፍቃኑ እኮ ለምን እምነታቸውን እንደአመኑበት ከሚመስሏቸው ጋር እንደማይከውኑት አይገባኝም:: ለነገሩ ጠላትነታቸው ከቅድስት ድንግል ማርያምና ከልጇ እንድሁም የልጇን አምላክነት ባመኑት ላይ በመሆኑ ያቻሉትን ያክል ነፍስ እስኪያስከዱ ድረስyemelaku bariyahttps://www.blogger.com/profile/13705792978816581942noreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-44214535727009745432012-05-25T00:31:49.517-07:002012-05-25T00:31:49.517-07:00Well SaidWell SaidAnonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-28213718190539131452012-05-25T00:18:56.991-07:002012-05-25T00:18:56.991-07:00"ክርስቲያን ነን እያሉ አባቶችን መዝለፋቸው ነው ፡፡ ይኸኛው የእምነት ..."ክርስቲያን ነን እያሉ አባቶችን መዝለፋቸው ነው ፡፡ ይኸኛው የእምነት ጎደሎነት ብቻ ሳይሆን የአስተዳደግ በደልም ጭምር ነው ፡፡ የክርስትና ትምህርት በሰፈራቸው እንኳን ተሰብኮ የሚያውቅ አይመስለኝም እንኳንስ ክርስቲያን ሊሆኑና ሊባሉ ፡፡ ለወደፊቱ ይህን ዓይነቱንም ዓላማ ጭምር መዋጋት ያስፈልጋል"Anonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-45971580285675795392012-05-24T22:41:20.056-07:002012-05-24T22:41:20.056-07:00ከሰደበኝ የደገመኝ እንዲሉ ፣ ይህን ጽሁፍ ብታወጡና ቃላቸውን እናንተም ብታስተጋ...ከሰደበኝ የደገመኝ እንዲሉ ፣ ይህን ጽሁፍ ብታወጡና ቃላቸውን እናንተም ብታስተጋቡት ፣ መልካም አይመስለኝም ፡፡ ምናልባት አንድ ቀን ህዝብ ማወቅ የሚገባው ማስረጃ ሊሆን ስለሚችል በማለት ብቻ ጽፌላችኋላሁ ፡፡ <br /><br />የኘሮቴስታንታዊ ተሃድሶ ጠበብቶች ስውር ሴራ ፣ በአንቀልባ ሸፋፍነው ያዘሉት ድብቅ ትምህርትና ዓላማ ፣ በብስጭት ምክንያት በራሳቸው ደጋፊ ገሃድ ወጣ ፡፡ በአባ ሰላማ ድረ ገጽ አንድ ብሶተኛ አስተያየት ሰጭ የክርስቶስ ቤትንም እንደ ፖለቲካው በጐጥና በጐሳ ለማድረግ አስበው እየተንቀሳቀሱ እንደነበር በሰጠው አስተያየት ገለጸ ፡፡ አዘጋጆቹም የሃሳቡ ተጋሪ መሆናቸውን የሚያረጋግጠው ፣ እንዲህ ዓይነቱን Anonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-30793148788156779082012-05-24T21:41:01.030-07:002012-05-24T21:41:01.030-07:00ይህን ያደረገው እግዚአብሄር ነው። ወደፊትም በአባቶቻችን አድሮ የሰራ እግዚአብሄ...ይህን ያደረገው እግዚአብሄር ነው። ወደፊትም በአባቶቻችን አድሮ የሰራ እግዚአብሄር ወደፊትም ቤቱን እንዲጠብቅ አሳዳጆቹንም ከቤቱ እንዲያስወጣ እንለምነው። የሰራዊት ጌታ እግዚአብሄር ሁላችንንም ያጽናን ያበርታን አሜን።zemelehttps://www.blogger.com/profile/03729550957841915543noreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-50933840172159972432012-05-24T10:34:04.643-07:002012-05-24T10:34:04.643-07:00Wud Andadregen lemerejachihu enamesegnalen. beahun...Wud Andadregen lemerejachihu enamesegnalen. beahunu yeSinodos gubae Amlak yehizibun chinketina enba yayebet new. Abatoch yihinin yahil betigist ena betiniqaqe hulun betigat mesratachew biyasmesegnachewim gidetachewim new. ke'enersu yemitebekew yihew new. lelawinima titewit yele yealmun neger. ahunim beyetalka andand telkasha neger yemiyasib yemiyasera linor yichilal yinoralim ya malet ye'Ayichiluhimnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-13493138717522677972012-05-24T09:14:36.256-07:002012-05-24T09:14:36.256-07:00True thatTrue thatAnonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-25226965459876577432012-05-24T06:08:33.470-07:002012-05-24T06:08:33.470-07:00በአባቶች ልቦና አድሮ ሥራውን የሠራው አንድ እግዚአብሔር ነው ፡፡ የአባ ሰላማ ...በአባቶች ልቦና አድሮ ሥራውን የሠራው አንድ እግዚአብሔር ነው ፡፡ የአባ ሰላማ ድረ ገጽ አራት አባቶች የፈጸሙትና የወሰኑት አስመስሎ በገጹ መዳርና መኳል ጀምሯል ፡፡ በእናንተም እንደ እዛ አይሁን እንጅ የአቡነ ገሪማን ስም ጠቅሳችኋል ፡፡ ይኸ አያስፈልግም ፡፡ ይህችን ቤተ ክርስቲያን ከስንት ወረራ ለዘመናት ጠብቆ ያቆያት ፈጣሪ ለሁሉም እንደ ሥራው መስጠቱ ፣ የእጁንም ማስረከቡ ቢዘገይ እንጅ አይቀርም ፡፡ እናም ሁሎችንም አባቶች በቀና እንመልከት ፣ ቢቻለንም እናቅርባቸው ፤ ያልተረዱት ፣ ከእውነታውም የራቁበት ፣ በሌሎች የተነገራቸው ብዙ ጉዳይና ምክንያት ሊኖር ይችላል ፡፡ ጥርጣሬአቸውንና ውዥንብራቸውን ማስወገድ እንዲችሉ ፣Anonymousnoreply@blogger.com