tag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post5950370848467217115..comments2023-09-21T06:03:40.882-07:00Comments on አንድ አድርገን: የአራቱን ኃያላን አባቶችን ታሪክና ተጋድሎ በአንድ መጽሐፍ አንድ አድርገንhttp://www.blogger.com/profile/00312097846922833312noreply@blogger.comBlogger2125tag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-2046020345319694612014-01-21T06:22:31.093-08:002014-01-21T06:22:31.093-08:00ሰላም ጋይለሚካኤል በአጭሩ የሰቀመጥከው ትንተናሕ ስርአት የያዘ ግሩም ነው ።...ሰላም ጋይለሚካኤል በአጭሩ የሰቀመጥከው ትንተናሕ ስርአት የያዘ ግሩም ነው ።ወንድሚችን ዳንኤልም በተፈጥሮው ዝንጉ ሰው አይመስለኝም በሆነው የመገናኛ መንገድ ተጠቅሞ ጥርጣሪሕን እንደሜቀርፍልሕ ተስፋ አለኝ። አዲሱን መጽሐፍ ማንበብን በተመለከተ ባልሳሳት ባሕር ማዶ ለመድረስ በእግረኛ የተላከ ይመሰለኛል። ለሁሉም ያለው ምርጫ በጉጉት መጠበቅ ነው ።asbet dnglhttps://www.blogger.com/profile/11529432013592690404noreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-46775836439877992842014-01-12T16:02:28.892-08:002014-01-12T16:02:28.892-08:00ሰላም እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አምላካችን በሰላም አደረሰን።
ይህን ከላይ የ...ሰላም እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አምላካችን በሰላም አደረሰን። <br /><br />ይህን ከላይ የተጻፈውን ጽሁፍ ሳነብ “አገሬ ኢትዮጵያ ሞኝ ነሽ ተላላ፤ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ።” የተባለው ሰቆቃ እስካሁን ድረስ እውን ሆኖ እንደቀጠለ አየሁትና በጣም በጣም አዘንኩ። በመጀመሪያ ስለመንፈሳውያን ሰዎች ታሪክ የራሳችን የሆነውን አጥብቀው የያዙ የቤተክርስቲያን ሊቃውንት እያሉን የአካዳሚክ ስኮላሮች አስተያየት ስጡ የሚባልበት የነሱም አስተያየት ከነማእረጋቸው እየተሞካሼ ለኛ ለአንባቢዎች የሚቀርብበት ምክንያት አልገባኝም። የምእራባዊ ስኮላርሺፕ ዋነኛ ኢላማ የእግዚአብሔርን እምነት ከጨዋታ ውጭ ማድረግ እንደሆነ ብዙ ኢትዮጵያውያንAnonymousnoreply@blogger.com