tag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post5770797413523984310..comments2023-09-21T06:03:40.882-07:00Comments on አንድ አድርገን: ‹‹መምህር›› ግርማ የተጠረጠሩበት ወንጀል ዝርዝር ይፋ ሆነ አንድ አድርገንhttp://www.blogger.com/profile/00312097846922833312noreply@blogger.comBlogger11125tag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-91106515936595343642015-11-04T10:51:56.655-08:002015-11-04T10:51:56.655-08:00[እግዚአብሔር የመረጣቸውን ማን ይከሳቸዋል? የሚያጸድቅ እግዚአብሔር ነው፥ የሚኰ...[እግዚአብሔር የመረጣቸውን ማን ይከሳቸዋል? የሚያጸድቅ እግዚአብሔር ነው፥ የሚኰንንስ ማን ነው?]
ስለስሙ በእውነት ለሚሰደዱት ለሚገፉት ግን …
[ለሰው ሁሉ ከሚሆነው በቀር ምንም ፈተና አልደረሰባችሁም፤ ነገር ግን ከሚቻላችሁ መጠን ይልቅ ትፈተኑ ዘንድ የማይፈቅድ እግዚአብሔር የታመነ ነው፥ ትታገሡም ዘንድ እንድትችሉ ከፈተናው ጋር መውጫውን ደግሞ ያደርግላችኋል።
ከክርስቶስ ፍቅር ማን ይለየናል? መከራ፥ ወይስ ጭንቀት፥ ወይስ ስደት፥ ወይስ ራብ፥ ወይስ ራቁትነት፥ ወይስ ፍርሃት፥ ወይስ ሰይፍ ነውን?
ሰዎች ስለ ሰው ልጅ ሲጠሉአችሁ ሲለዩአችሁም ሲነቅፉአችሁም ስማችሁንም እንደ ክፉ ሲያወጡ፥ ብፁዓን Anonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-1948805813886601042015-11-04T10:51:16.934-08:002015-11-04T10:51:16.934-08:00CTD (3)
በእርግጥ አጋንንትን ማውጣት ያመኑ ሰዎች የሚያደርጉት ነገር እንደሆ...CTD (3)
በእርግጥ አጋንንትን ማውጣት ያመኑ ሰዎች የሚያደርጉት ነገር እንደሆነ ጌታ ተናግራል፡፡
[ያመነ የተጠመቀም ይድናል፥ ያላመነ ግን ይፈረድበታል።ያመኑትንም እነዚህ ምልክቶች ይከተሉአቸዋል፤ በስሜ አጋንንትን ያወጣሉ፤ በአዲስ ቋንቋ ይናገራሉ፤ እባቦችን ይይዛሉ፥የሚገድልም ነገር ቢጠጡ አይጎዳቸውም፤ እጃቸውን በድውዮች ላይ ይጭናሉ እነርሱም ይድናሉ]
ከማይከተሉትም መካከል የማይቃወሙትም አጋንንትን በስሙ ያወጡ እንደነበር በመፅሃፍ ተፅፏል
[ዮሐንስ መልሶ፦ መምህር ሆይ፥ አንድ ሰው በስምህ አጋንንትን ሲያወጣ አየነው፥ስለማይከተለንም ከለከልነው አለው። ኢየሱስ ግን አለ። በስሜ ተአምር ሠርቶ Anonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-86135358906903150082015-11-04T10:22:27.152-08:002015-11-04T10:22:27.152-08:00በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን
ከእነርሱም አንዳንዶቹ እን...በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን
ከእነርሱም አንዳንዶቹ እንዳንጎራጎሩ በሚያጠፋውም እንደ ጠፉ አታንጐርጕሩ።ይህም ሁሉ እንደ ምሳሌ ሆነባቸው፥ እኛንም የዘመናት መጨረሻ የደረሰብንን ሊገሥጸን ተጻፈ።
አዋቂነት ባነበቡት ወይም በፃፉት መፅሃፍ ብዛት ለሚመስላቸው፤ከንቱ አዋቂነት በልባቸው ስለሞላች በራሳቸው አይን ፍቅር በጎደለው አንደበታቸው ምንም የተጨበጠ ነገር ሳይዙ ሲተቹ እና ሲያሳስቱ ለሚውሉ….
[ስለዚህ እንደ ቆመ የሚመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ።
እውቀት ያስታብያል ፍቅር ግን ያንጻል።]
ምክንያቱም…
[ፍቅር ለባልንጀራው ክፉ አያደርግም፤ ስለዚህ ፍቅር የሕግAnonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-61306873407822038222015-11-02T01:11:19.053-08:002015-11-02T01:11:19.053-08:00ለመሆኑ የሚያገለግሉበት አጥቢያ ቤተ ክርስቲያን በዚህ ጉዳይ ላይ ያለው አስተያየ...ለመሆኑ የሚያገለግሉበት አጥቢያ ቤተ ክርስቲያን በዚህ ጉዳይ ላይ ያለው አስተያየት ምንድነው? ምግባራቸውስ እንዴት እንደነበር? እስቲ አንድ በሉን፡፡Anonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-14782993935444409402015-10-31T00:44:10.621-07:002015-10-31T00:44:10.621-07:00ለቅዱሳን አንድ ጊዜ የተሰጠች እምነት እንከተል እንጂ ሰውንማ እንዴት እንከተላለ...ለቅዱሳን አንድ ጊዜ የተሰጠች እምነት እንከተል እንጂ ሰውንማ እንዴት እንከተላለን ጊዜው ሲደርስ እንደዚህ ነው እግዚአብሔር እንደዚሁ ሌሎችን አስመሳይ ተከታዮቻቸውን ያጋልጥልን እንላለንAnonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-49011394006778371072015-10-30T20:51:44.758-07:002015-10-30T20:51:44.758-07:00እኔ እንኳን ያሳሰበኘኝ እስር ቤት ሆነው ሰይጣንን ቃለ መጠይቅ ያደርጉለት ይሆ...እኔ እንኳን ያሳሰበኘኝ እስር ቤት ሆነው ሰይጣንን ቃለ መጠይቅ ያደርጉለት ይሆን? Anonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-73843130760769908832015-10-30T15:14:58.357-07:002015-10-30T15:14:58.357-07:00አቶ /ወሮ/ወሪት ሳስባይስ ሳድቢያስ ፤ ስለ “መምህር” ግርማ እርስዎ የጠየቋቸው...አቶ /ወሮ/ወሪት ሳስባይስ ሳድቢያስ ፤ ስለ “መምህር” ግርማ እርስዎ የጠየቋቸውን ጥያቄዎች ፍርድ ቤቱ ፖሊስን ስለሚጠይቅ በቀጠሮው ቀን ወደዚያ ብቅ ቢሉ ዝርዝሩን ሊረዱ የሚችሉ ይመስለኛል ። ተከታያቸው አይደለሁም እያሉ ለምን ነገ ለሚጣራ ጉዳይ ጥብቅና እንደ ቆሙ አልገባኝም ። ሌላው ደግሞ በኢትዮጵያ ውስጥ ለተሠራ ወንጀል ጉዳዩን የሚያጣራው የኢትዮጵያ ፖሊስ መሆኑን የዘነጉት ይመስለኛል ። የታምራትን ወንጀል ማን ነበር ያጣራው?Anonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-77929379998441953742015-10-30T11:58:20.890-07:002015-10-30T11:58:20.890-07:00መቸም የሰው አመለካከት መቸም የሰው አመለካከት ከቤnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-28175027066724158142015-10-30T05:36:21.505-07:002015-10-30T05:36:21.505-07:00እውነት ብለሃል ወዳጅ፡፡ እኔ እንካን የጠበኩት በጣም የተራቀቀ የመርመራ ስልትን...እውነት ብለሃል ወዳጅ፡፡ እኔ እንካን የጠበኩት በጣም የተራቀቀ የመርመራ ስልትን የተከተለ ክስ እንጂ እንደዚህ የተምታታና የቀለለ አልነበርም፡፡ ለማንኛውም እውነት ትቀጥናለች እንጂ አትበጠስም፡፡ እውነተኞችም ዋጋ ይከፍላሉ፡፡
ድሬhttps://www.blogger.com/profile/06169632231759468305noreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-27554019287456918482015-10-30T01:16:43.012-07:002015-10-30T01:16:43.012-07:00እኔ የመምህር ግርማ ተከታይ አይደለሁም እኔ ማንንም የምከተል ሰው አይደለሁም፡፡...እኔ የመምህር ግርማ ተከታይ አይደለሁም እኔ ማንንም የምከተል ሰው አይደለሁም፡፡ የምከተለው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነትንና ስርዓትን በተቻለኝ አቅም መንገዴ አድርጌ ወንጌልን የሕይወቴ ህግ አድርጌ የምኖር ነኝ፡፡ ማንም ቤተክርስቲያን አውደምህረት ላይ የሚያስተምሩትን ትምህርት እሰማለሁኝ፣ እመዝናለሁኝ፡፡ ስለዚህ ይህንንም ውስጤ ከተሰማኝና እንደዜጋና በእርሷቸው በኩል የሚደረገው ተቃውሞ አንጻር ስመለከተው እንድመረምረው አስገደደኝና ነው ይህንን ህሊና ያለው ያውም በዚህ ዘመን ብዙ እንድናስብና እንድናስተው እየተደረገ ባለው ድካም፤ ብዙ ሰው ብዙ ማድረግ በሚችልበት ጊዜ እንደዚህ አይነት የፖሊስ ምርመራ ተብሎ መቅረብ አለበት? የእኛAnonymoushttps://www.blogger.com/profile/06965295520218078210noreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-49307856710051858182015-10-29T08:53:23.108-07:002015-10-29T08:53:23.108-07:00ወይ ግርማ ?ወይ ግርማ ?Anonymousnoreply@blogger.com