tag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post2693527007181470750..comments2023-09-21T06:03:40.882-07:00Comments on አንድ አድርገን: ኑፋቄ የማይሰለቻቸው ቅብጥብጡ ሐራጥቃአንድ አድርገንhttp://www.blogger.com/profile/00312097846922833312noreply@blogger.comBlogger1125tag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-35347265204285413742017-07-16T20:20:31.615-07:002017-07-16T20:20:31.615-07:00ወንድማችን አባይነህ ካሴ ቃለ ህይወት ያሰማልን። መልካም ትምህርት ነው የተማርነ...ወንድማችን አባይነህ ካሴ ቃለ ህይወት ያሰማልን። መልካም ትምህርት ነው የተማርነው። <br />ወልደትንሣኤ አያልነህ ሌላው ይቅርና በእግዚአበሔር እንኳን የሚያምኑ አይመስለኝም። እጅግ በጣም ጮካ፣ ከኪስ አውላቂ የቀለጠፉ ጮሌ፣ ምንም አይነት መንፈሳዊነት የሌላቸው ነጣቂ ናቸው። እሳቸውና ኒወዮርክ ያሉት ሰውየ ኢሕአፓ የነበሩ ኮሚኒስቶች (ተዋሕዶን መጥላት ከኮሚኒስት ርእዮተዓለም ጋር የተጎነጩ) እንደሆኑ ነው የሚገባኝ። በነሱ ቤት ዓለምን ነፃ የሚያወጣው የምእራቡ አስተሳሰብ እንጂ የእግዚአበሔር እምነት አይደለም። ኃይለሚካኤል። Anonymousnoreply@blogger.com