tag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post2499905292350906557..comments2023-09-21T06:03:40.882-07:00Comments on አንድ አድርገን: ለሰባኪያን ፈቃድ ለመስጠት ጫፍ ተደርሷልአንድ አድርገንhttp://www.blogger.com/profile/00312097846922833312noreply@blogger.comBlogger10125tag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-64100261345975278092012-09-21T06:42:35.580-07:002012-09-21T06:42:35.580-07:00this is anice commentto all.we should help our fat...this is anice commentto all.we should help our fathers in providing spritual<br /> viewes and suggetions.Anonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-4165751275123412132012-01-05T04:56:18.118-08:002012-01-05T04:56:18.118-08:00እናንተ መናፍቅ የምትሉአቸውን ሰዎች እኮ እግዚአብሔር እራሱ ነው ያስነሳቸው፡፡ ...እናንተ መናፍቅ የምትሉአቸውን ሰዎች እኮ እግዚአብሔር እራሱ ነው ያስነሳቸው፡፡ ጳውሎስ እራሱ መናፍቅ እንደተባለ አስታውሱ፡፡ በእግዚአብሔር እይታ ደግሞ መናፍቁ ማን እንደሆነ ይታወቃል፡፡ ስለዚህ ከተሐድሶ ጋር መጣላት ማለት ከእግዚአብሔር ጋር መጣላት ማለት ነው፡፡ ከእግዚአብሔር ጋር መጣላት ማለት ደግሞ መድቀቅ ማለት ነው፡፡ ከእግዚአብሔር ጋር የሚጣሉ ይደቃሉና ይላል ቃሉ፡፡Anonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-19200369795744455802011-11-30T03:57:35.944-08:002011-11-30T03:57:35.944-08:00ዝም በሉ ወሬኛ ሁሉ እናንተ ምንም ቦታ የላችሁም መናፍቅ ሲፈነጭባት ሲሰድባት ሲ...ዝም በሉ ወሬኛ ሁሉ እናንተ ምንም ቦታ የላችሁም መናፍቅ ሲፈነጭባት ሲሰድባት ሲዋርዳት ተባባሪ ነበራችሁ መቼታያችሁ በመድረኩ መልስ መቼ ሰጣችሁ ፣ታቦታችን አህዛብ በሄዱበት መንግድ ኤሄድም ብለው መንገድ በኦሞ ሲጥቡ የነበሩትን ትላንት ከጫት፣ከመጠጥ ከአልባሌ ቦታ የተሰበሰበውን ወጣት የትም ለመበተን ከፊት ለፊቱ አጥር ሆናችሁ ቆማችሁ የወንጌል ሳይሆን የተንኮል ቅንቅን በላችሁ ለምን ዞር አትሉም ከመንገዱ ቤተክርሰቲያን የራስዋን ስራ ትስራበት ሀላፊነታቸውን የሚወጡ ህዝቡን ወደ ጽድቅ መንገድ የሚመሩ ሰዎች ትምረጥና ታስቀምጥ ህዝቡን ግራ አታግቡት ያለችው ይቺ ቤተክርስቲያን ናት የጭንቀት የመከራ አጋር፡፡ እግዚያብሄር መልካሙን Anonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-18919098890917153572011-11-17T18:59:44.292-08:002011-11-17T18:59:44.292-08:00ቤ/ክ አሁን ካለችበት ሁኔታ አንጻር ሳየው ከጥቅሙ ጉዳቱ ይበልጣል:: አመንም አ...ቤ/ክ አሁን ካለችበት ሁኔታ አንጻር ሳየው ከጥቅሙ ጉዳቱ ይበልጣል:: አመንም አላምንም በፓትርያሪካችን እጅ መውደቁ አይቀሬ ነው:: ባይወድቅ እንኳ አሁን በሌሎች ጉዳዮች እንደሚያደርጉት በአምባገነንነት እንደሚያዙበት ቅንጣት አለጠራጠርም:: ስለዚህ ቤ/ክንን እሳቸውና መሰሎቻቸው ( መንግስትን ይጨምራል) ወደሚፈልጉት አቅጣጫ ለመዘወር ይመቻቸዋል:: መታወቂያ ወረቀት የተሰጣቸውን መህራንን ደግሞ ቤ/ክንን የማይወክል ትምህርት ቢያስተምሩ እንኳ አሁን ምዕመኑ እንደሚያደርገው ከአውደ ምህረት ማውረድ ከባድ ነው የሚሆነው:: ይህ ደግሞ ፓትርያሪኩ ዓላማዎቻቸውንና ደጋፊዮቻቸውን ብቻ በአውደምህረት ላይ ለማቆየት ህጋዊ ሽፋን በመስጠት እጅግAnonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-21688833089841731582011-11-17T04:49:07.240-08:002011-11-17T04:49:07.240-08:00it is nice viewit is nice viewAnonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-81825844157164953712011-11-17T04:40:13.231-08:002011-11-17T04:40:13.231-08:00ምን ይውጠዋል ማለት ማ/qedusanene sayhone yetehadeso gurbo...ምን ይውጠዋል ማለት ማ/qedusanene sayhone yetehadeso gurbochen new ma.qedusanema yebete kerstiyane mahetote,meqrez,fana wegi mehonun atersa yene qelamaje eshi? lehulum melkam astedader lebete kerstiyan yeset zenede elshaday ede honew metsiley newAnonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-52832417140324042742011-11-17T04:14:35.785-08:002011-11-17T04:14:35.785-08:00I wonder your view and critics further more God bl...I wonder your view and critics further more God bless us because we have no power.Anonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-51203576396403497172011-11-17T01:29:46.210-08:002011-11-17T01:29:46.210-08:00wud Tsehafi sile Tsehufu KHY gin ebakotin ayisadeb...wud Tsehafi sile Tsehufu KHY gin ebakotin ayisadebu! esisit ... ????Anonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-87742544006663199942011-11-17T00:44:05.504-08:002011-11-17T00:44:05.504-08:00This comment has been removed by a blog administrator.Anonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-22759518402546164882011-11-16T23:02:33.924-08:002011-11-16T23:02:33.924-08:00Yegnan tiret ayto Amlak yeredanal,Amlak hoy kenden...Yegnan tiret ayto Amlak yeredanal,Amlak hoy kenden aberta enebel.<br />Lebetu esu yawkebetal.<br />selebegochu ena sele betu Enetseley!Anonymousnoreply@blogger.com