tag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post2324007436784846998..comments2023-09-21T06:03:40.882-07:00Comments on አንድ አድርገን: ቅዱስ ሲኖዶስ በደቡብ አፍሪካ ለምትገኘው የኢትዮጵያ ቤ/ን ልዩ ትኩረት ሊሰጥ ይገባዋልአንድ አድርገንhttp://www.blogger.com/profile/00312097846922833312noreply@blogger.comBlogger2125tag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-52309014970789583772014-11-14T01:36:10.222-08:002014-11-14T01:36:10.222-08:00ቃለ ሕይወት ያሰማልን፤ ያነሳኸው ጉዳይ ትክክለኛ ነው። ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ...ቃለ ሕይወት ያሰማልን፤ ያነሳኸው ጉዳይ ትክክለኛ ነው። ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ይህን ማድረግ አለባት። ነገር ግን በመጀመሪያ የውስጥ ጉዳይዋን በፍጥነት መፍታት ይጠበቅባታል፤ ይህ ካልሆነ ግን "የራስዋ አሮባት የሰው ታማስላለች" እንዳይሆንብን እሰጋለሁ። እነዚህ የአፍሪካ ሀገራት ነገ እናት ቤተ ክርስቲያንን እንጎብኛት፤ ሄደንም በረከት እናግኝ ብለው ሲመጡ የውስጥ ለውስጥ ሽኩቻውን እና እምነት መሸርሸሩን ሲያዩ የሚፈጠርባቸው የእምነት ቀውስ ቀላል እንደማይሆን ማሰብ መቻል አለብን። ኦ/ተ/ክርስቲያንnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-51759400658972400292014-11-06T10:40:33.631-08:002014-11-06T10:40:33.631-08:00Thank you so much! It is great for those who have ...Thank you so much! It is great for those who have ears and heart. I want to forward why the church not donate our people in Ebola affected region of the continent. Synodos gave 16.4 Billion E Birr to Abay bond. But which one is prioritized to the christian? Dame or Human-being? Please our fathers do something to these people! At least you can donate some money through Africa Union to reach to theAnonymousnoreply@blogger.com