tag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post2163518299958386264..comments2023-09-21T06:03:40.882-07:00Comments on አንድ አድርገን: ለገጠር አገልግሎት ለመመዝገብ ለምትፈልጉ!አንድ አድርገንhttp://www.blogger.com/profile/00312097846922833312noreply@blogger.comBlogger10125tag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-84798933536228929622014-10-07T01:37:38.585-07:002014-10-07T01:37:38.585-07:00ውድ anonymous, ስለ ሠጠኸኝ ምላሽ እኔም ባርኔጣዬን አንስቼአለሁ። የብሎግ...ውድ anonymous, ስለ ሠጠኸኝ ምላሽ እኔም ባርኔጣዬን አንስቼአለሁ። የብሎግ ላይ እሰጥ አገባ አንዱ ቤተ ክርስቲያኒቱን የሚያቃልል እና ችግር ለመፍታት የተፈጠረ ሌላ ችግር መሆኑን ስለማምን እዚህ አዙሪት ውስጥ እንዳልገባ ፈራ ተባ እያልኩ ነበር የጻፍኩልህ። በሠጠኸኝ የጨዋ ሰው ምላሽ ግን እጅግ ተደስቼአለሁ። ቤተ ክርስቲያንን ሰድቦ ለሰዳቢ እየሠጣት ስላለው ዓለማዊ ሚዲያ ስላነሣኸው ነገርም እስማማለሁ። እግዚአብሔር ይሥጥልኝ።
አሜን ቤተ ክርስቲያንን ይጠብቅልን!Anonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-58921501315229265652014-09-29T06:48:17.379-07:002014-09-29T06:48:17.379-07:00ወንድም AnonymousSeptember 27, 2014 at 2:34 Pm እኔ በቁጭ...ወንድም AnonymousSeptember 27, 2014 at 2:34 Pm እኔ በቁጭት ስሜት የጻፍኩትን ጽሑፍ በበጎ መንዝረህ ልቤን ስላረጋኸው ምስጋና ይገባሀል፡፡ብዙ ጊዜ ስለ ግብፅ ጳጳሳት የሚጻፉ ጽሑፎች የእኛዎቹን ለማጣጣል ባለመ መልኩ እየሆነ ስለምታዘብ ነው ከላይ ያለውን ሀሳብ የሰነዘርኩት፡፡
በፊት ለመማማር ይመስለኝ ነበር፡፡ ከጊዜ በኋላ ግን ገደቡን እያለፈና የራሳችንን በየአደባባዩ እያብጠለጠሉ ግብጻውያንን መጥቀስ ጭራሽ ያዋቂነት ማስመሰከሪያ እየሆነ ሄደ፡፡ይሄ ያስከፋኛል፡፡ለዛ ነው ወደ ራሳችን እንመልከት ማለቴ፡፡
ሀሳቤን 100 % በመረዳትህ ግን ደስ ብሎኛል፡፡ለመናፍቃኑ ዱላ ማቀበል ያልከውንም Anonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-86855103575945643342014-09-28T09:33:43.305-07:002014-09-28T09:33:43.305-07:00Great Great Anonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-69673611510209433812014-09-28T00:16:47.672-07:002014-09-28T00:16:47.672-07:00ከጥሩ ነገር ጥሩ ቁምነገር መማር በሃላችን ነዉ። ከጥሩ ነገር ጥሩ ቁምነገር መማር በሃላችን ነዉ። Anonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-18133509449292585202014-09-27T14:34:54.812-07:002014-09-27T14:34:54.812-07:00የተሰጠው ሃሳብ አንዳንድ በስሜት የተነገሩ መንፈሳዊነት የጎደላቸው ሻካራ ቃላት ...የተሰጠው ሃሳብ አንዳንድ በስሜት የተነገሩ መንፈሳዊነት የጎደላቸው ሻካራ ቃላት ቢኖሩትም ጠጣር ሃሳቦችም ስላሉት ጽሁፉን ስላነበብኩት እኔም ሃሳብ መስጠት ፈለኩኝ:: 1 በግብጽ ቤተ ክርስቲያን አቋቋም ቅኔ ድጓ ቅዳሴ ከነአገባቡ የለም የሚለው ሃሳብ ተገቢና የኢትዮጵያን ቤተ ክርስቲያን የታደለች መሆን የሚያሳይ ነው:: ወፍ እንደ ሀገሯ ትጮሃለች እንደሚባለው የግብጽ ጳጳሳትን በዚህ መስፈርት ለመገምገም መሞከርም የሚያስኬድ አይደለም:: ከሐዋርያት እስከ early church fathers ፣ ከግሪክ እስከ ሶርያ ያሉ ቅዱሳን አበው ሊቃነ ጳጳሳትን የምናከብረው በድጓና በአቋቋም መስፈርት አይደለም:: ስለዚህ ከኢትዮጵያ ውጪ ስላሉ ሰዎች Anonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-34688461241985491752014-09-26T05:25:59.439-07:002014-09-26T05:25:59.439-07:00የተሰጠው ሃሳብ አንዳንድ በስሜት የተነገሩ መንፈሳዊነት የጎደላቸው ሻካራ ቃላት ...የተሰጠው ሃሳብ አንዳንድ በስሜት የተነገሩ መንፈሳዊነት የጎደላቸው ሻካራ ቃላት ቢኖሩትም ጠጣር ሃሳቦችም ስላሉት ጽሁፉን ስላነበብኩት እኔም ሃሳብ መስጠት ፈለኩኝ::
1 በግብጽ ቤተ ክርስቲያን አቋቋም ቅኔ ድጓ ቅዳሴ ከነአገባቡ የለም የሚለው ሃሳብ ተገቢና የኢትዮጵያን ቤተ ክርስቲያን የታደለች መሆን የሚያሳይ ነው:: ወፍ እንደ ሀገሯ ትጮሃለች እንደሚባለው የግብጽ ጳጳሳትን በዚህ መስፈርት ለመገምገም መሞከርም የሚያስኬድ አይደለም:: ከሐዋርያት እስከ early church fathers ፣ ከግሪክ እስከ ሶርያ ያሉ ቅዱሳን አበው ሊቃነ ጳጳሳትን የምናከብረው በድጓና በአቋቋም መስፈርት አይደለም:: ስለዚህ ከኢትዮጵያ ውጪ Anonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-16361159480419269312014-09-24T11:29:10.643-07:002014-09-24T11:29:10.643-07:00Pope Shinoda is the Great leader and the Great Fat...Pope Shinoda is the Great leader and the Great Father ..please compare this father with our eotc current fathers...The gap is deepAnonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-91050410845763516852014-09-24T07:26:32.034-07:002014-09-24T07:26:32.034-07:00ከሞላ ጎደል በሃሳብህ እስማማለሁኝ.. ግብጻውያኑንን በጅምላ ለማጣጣል ከመሞከርህ...ከሞላ ጎደል በሃሳብህ እስማማለሁኝ.. ግብጻውያኑንን በጅምላ ለማጣጣል ከመሞከርህ ዉጪ… ነገር ግን በአንድ ነገር ላይ ግን መረጃ የጎደለህ ይመስለኛል ወይም የድሮውን ታሪክ ነው የምትነግረን በተለይ.. እንዲህ ያልካት ቦታ..ከሞላ ጎደል በሃሳብህ እስማማለሁኝ.. ግብጻውያኑንን በጅምላ ለማጣጣል ከመሞከርህ ዉጪ… ነገር ግን በአንድ ነገር ላይ ግን መረጃ የጎደለህ ይመስለኛል ወይም የድሮውን ታሪክ ነው የምትነግረን በተለይ.. እንዲህ ያልካት ቦታ..በመማር እንጅ በጥራዝ ነጠቅነት በሚጠቀስ የግእዝ ንባብ ጵጵስናን ሕጋችን አይፈቅድም፡ ይህቺ ትክክል ናት ህጋችን አይፈቅድም ግን .. እየሆነ ያለወስ ምነድነው
........የኢ/ያAnonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-51337326468464464242014-09-24T00:24:48.911-07:002014-09-24T00:24:48.911-07:00ለሰሙ ከሆነ ሀሳብህ አይከፋም፡፡ወርቁን ስናየው ግን በግብፅ ቤ/ክ….
_ድጓ የለ...ለሰሙ ከሆነ ሀሳብህ አይከፋም፡፡ወርቁን ስናየው ግን በግብፅ ቤ/ክ….
_ድጓ የለ፣አቋቋም የለ፣ዝማሬመዋስእት የለ፣14ቱ ቅዳሴያት የሉ፣ቅኔ ከነአገባቡ የለ፡፡ መጽሐፍቅዱስ ብቻ--እሱም እኮ ደግሞ 81 አይደለም፡፡እና በዚህ ሁኔታ አንድ የግብፅ ሰንበት ተማሪ ጳጳስ ቢሆን ምን ይገርማል?? የኛ ጳጳሳት እኮ በልመና ተንከራተው ከላይ ያሉትንና በግብፅ ቤ/ክ የማይሰጡ ጉባኤያትን ቢችሉ ጠንቅቀው ካልቻሉም ቢያንስ በጉባኤው አልፈው ነው የሚጰጵሱት፡፡ማንን ለማስቀናት ነው??
_ስለዚህ ከቻላችሁ ስለነዚህ ስለራሳቸው መናገር የማይፈቅዱ ብፁዐን አባቶቻችን ንገሩን፡፡የግብጽ ጳጳሳትንማ ራሳችን ከየጎግሉ እየዳሰስን ማየት እንችላለንAnonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-86810079944062152682014-09-23T23:22:56.903-07:002014-09-23T23:22:56.903-07:00Edmena Tena yistilin!!!! Ewnetegna abat endih yet...Edmena Tena yistilin!!!! Ewnetegna abat endih yetarike miskirinet yagegnal.

Haile silassei the debre berhan
Anonymousnoreply@blogger.com