tag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post140745673285157470..comments2023-09-21T06:03:40.882-07:00Comments on አንድ አድርገን: በዋልድባ ላይ ለሚሰራው የሥኳር ፕሮጀክት ነዋሪዎች መነሳት ጀመሩአንድ አድርገንhttp://www.blogger.com/profile/00312097846922833312noreply@blogger.comBlogger3125tag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-5149759655507783662013-12-09T12:49:06.492-08:002013-12-09T12:49:06.492-08:00አንድ አድርገኖች "ሰፈራው የሚቀጥል ሲሆን ለሚነሱት ከ13 ለማያንሱ አ...አንድ አድርገኖች "ሰፈራው የሚቀጥል ሲሆን ለሚነሱት ከ13 ለማያንሱ አብያተ ክርስቲያናት ምትክ አዳዲስ ቤተክርስቲያን በቆራሪት ከተማ መሰራት መጀመራቸውን ለማወቅ ተችሏል፡፡" ማለት ምን ማለት ነው ?<br /> Anonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-86169962467106412302013-12-09T10:57:52.558-08:002013-12-09T10:57:52.558-08:00ባለቤት የሌላት ሀገርና ቤተ ክርስቲያን ፤ ተቆርቋሪና ተንከባካቢ የሌላቸዉ የሀገ...ባለቤት የሌላት ሀገርና ቤተ ክርስቲያን ፤ ተቆርቋሪና ተንከባካቢ የሌላቸዉ የሀገር ቅርሶች። እጅግ ራስ ወዳድና ለእኔ ካልሆነ በስተቀር ሳር አይብቀልብሽ የሚሉ ከዚች ቅድስት ሃገር የበቀሉ ይሁዳዎች የበዙበት ዘመን።<br />ያባቶቻችን አምላክ ልብ ይስጣቸው፤ ሃገራችንና ቤተክርስቲያናችንን በቸርነቱ ይታደግልን አሜን።Anonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-58970036958341007032013-12-09T10:34:07.423-08:002013-12-09T10:34:07.423-08:00እኛስ የኃያሉን የአምላክን እጅ እጠብቃለን, yes we are helpless ex...እኛስ የኃያሉን የአምላክን እጅ እጠብቃለን, yes we are helpless except dropping our tears and see the power of God as He did a year before. Still some people are still with their rigid heart like the Ferraho who finally was sunk in the Red Sea river. Let them have a repenting heart and learn from others. Anonymousnoreply@blogger.com